UMMA TOKEN INVESTOR

abusalim umer shared a
Translation is not possible.
👉የፍልስጤም ቀይ ጨረቃ ማህበር በጥቃቱ ከ12 በላይ ሰዎች መሞታቸውን አስታውቋል።
 
👉በጋዛ የሚገኘው የፍልስጤም የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እንደገለፀው እስካሁን ከ9,200 በላይ ሰዎች በጋዛ ተገድለዋል። እስራኤል በበኩሏ ከ1,400 በላይ ሰዎች እንደተገደሉባት የገለጸች ሲሆን አብዛናው በኦክቶበር 7ቱ ድንገተኛ የሃማስ ጥቃት ወቅት የተገደሉ መሆናቸው ነው የተዘገበው፡፡
👉ባለፈው ሳምንት "ሀማስ ነጻ አዉጪ እንጂ አሸባሪ ድርጅት አይደለም" ሲሉ የተደመጡት የቱርክዬው ጠይብ ኤርዶጋን አሁን ደግሞ "የእስራኤሉ ናታንያሁ አሸባሪ ነው!" ሲሉ መወንጅላቸው ዳግም አነጋጋሪ አድርጓቸዋል፡፡
👉በአለም አቀፍ ደረጃ ከወትሮው በተለየ መልኩ በመላው አለም ፍልስጤማዊያንን የሚደግፍና በአስቸኳይ ጦርነቱ እንዲቆም የሚጠይቁ ሰላማዊ ሰልፎች እየተደረጉ ይገኛሉ!
Send as a message
Share on my page
Share in the group
abusalim umer shared a
Translation is not possible.
እስራኤል በጋዛ የኢንተርኔትና የደውል አገልግሎት ማቋረጧን ተከትሎ የአለማችን ቁጥር አንድ ባለሀብት ኤለን መስክ ለጋዛ ከተማ በነፃ ከሳተላይት የኢንተርኔት እና የደውል አግልግሎት እንደሚሰጥ ቃል ገብቷል
መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ!
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
abusalim umer shared a
Translation is not possible.
Send as a message
Share on my page
Share in the group
abusalim umer shared a
Translation is not possible.
📸 ፎቶዋች፡- በሰሜን ጋዛ ሰርጥ በሚገኘው የናሃን ቤተሰብ መኖሪያ ላይ በደረሰ የቦምብ ጥቃት የሲቪል መከላከያ እና የህክምና አገልግሎት ሠራተኞች በርካታ ሸሂዶች በማጓጓዝ ቆስለዋል።
 
 
መረጃ ቢሮ
የአገር ውስጥ እና የብሔራዊ ደህንነት ሚኒስቴር
አርብ፣ ኦክቶበር 27፣ 2023
 
https://t.me/alislam_alshems
Send as a message
Share on my page
Share in the group
abusalim umer shared a
Translation is not possible.
Send as a message
Share on my page
Share in the group