UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ኢብራሂም አል_ነኸዒ (አቡ ዒምራን) ማየት የተሳነው ሰው ነበር። ተማሪው የሆነው ሱለይማን ቢን ሚህራን (አዕመሽ) ደግሞ ዓይኑ ሸውራራ (ድክመት ያለበት) ነበር። የሁለቱ ታሪክ ኢብኑ ጀውዝይ እንዲህ ዘግቦታል……

ከእለታት አንድ ቀን ሁለቱም "ኩፋ" ወደ ተባለ ሀገር ጉዞ ይጀምራሉ። በመንገዳቸው በመሄድ ላይ ሳሉ ኢማሙ ነኸዒ እንዲህ ይላል

"ሱለይማን ሆይ! አንተ ሌላ መንገድ ይዘህ፤ እኔም ሌላ መንገድ ይዤ ብሄድ ምን ይመስልሃል?

ምክንያቱም; እነዚህ ሰዎች ካዩን “እውር በሸውራራ እየተመራ ነው” ብለው አሹፈውብን (አምተውን) ወንጀል ላይ እንዳይወድቁ እፈራለሁ" አለው።

አዕመሽ ደግሞ

"አቡ ዒምራን ሆይ! እነርሱ ወንጀል ላይ ወድቀው እኛ ብንመነዳ ምን ትጎዳለህ?"

ሲለው

ኢብራሂም ነኸዒ

"ያ ሱብሃነላህ! እኛ ሰላም ሆነን እነርሱም ሰላም መሆናቸው፤

እነርሱ ተወንጅለው እኛ ከምንመነዳ ይሻላል" አለው።

👆እንዲህ ከክፋትና ከጥላቻ የጠራ በሆነ ቀልብ ነው አባቶቻችን ይህንን ውብ የሆነ እስልምና ያስተላለፉልን።

እኛስ ለሙስሊም ወንድሞቻችን ያለን አስተሳሰብ ምን ይመስላል?!

ሁሉም ራሱን ይፈትሽ❕

ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇

┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓

@tolehaahmed

┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

وما قدر الله حق قدره

አላህን ተገቢውን ክብር አላከበሩትም

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ارضاء الناس غاية لا تدرك

ሰዎችን ማስወደድ የማይደረስባት ግብ ናት

ارضاء الله غاية لا تترك

አላህን ማስወደድ የማትተው ግብ ናት

فقدم مالا يترك من مالا يدرك

የምትተወውን ከማትደረሰው አስቀድም

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ፈጅርን ስገደህ ዝሁር ሊሰገድብህ ይችላል  ዱኒያ ላይ አንግታ አኼራ ላይ ያመሸች ስንት ነፍስ አለች

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group