UMMA TOKEN INVESTOR

About me

ሊቃኡል ኢኽዋን ሰበቡን ሊልጉፍራን… 😄

በዚህ ቁስ እና ዝና ዓለምን በገዛበት ዘመን ከሰዎች ጋር ተቀምጠህ ምን ልብስ ለብሷል፣ ምን ሞባይል ይዟል፣ ምን ጫማ አድርጓል .. ብለው ከሚገመግሙህ ብቻህን ቤትህ ዉስጥ ተቀምጠህ ብትዉል ይሻልሃል

Send as a message
Share on my page
Share in the group

ባሏ ከባሌ ይበልጣል ፣

ሚስቱ ከሚስቴ ትሻላለች፣

ቤታቸው ቤታችንን ያስንቃል ፣

ልጆቻቸው አቤት ማማራቸው!!

ቅናትና ምቀኝነት ከአላህ ጋር አደብ ማጣት ነው።

የሠጣችሁን ነገር ዉደዱ፣

ክፍፍሉን አመስግናችሁ ተቀበሉ፣

የናንተን ነገር በደንብ ያዙ፣

ዐይናችሁን አላህ ለሰዎች ከሠጠው ፀጋ ስበሩ፣

ስለተሠጣችሁ ብዙ ነገር እዩ፣

ያላችሁን ሌሎች ካላቸው ጋር እያነፃፃራችሁ አሳንሳችሁ አትመልከቱ፣

ለሁሉም አላህ ነው የሠጠው ፣

እሱም በጥበቡ ነው የሠጠው ፣

በፍትሁ ነወ ያከፋፈለው፣

በሰው ነገር ላይ ዐይናችሁ በሰፋ ቁጥር

ደረታችሁ ይጠባል

ደማችሁ ከፍ ይላል ።

ኑሯችሁ ቢጠብም ቢሰፋም አልሐምዱ ሊላህ በሉ።

አላህን በማመስገን ጤናችሁን ጠብቁ ::

https://t.me/MuhammedSeidAbx

Telegram: Contact @MuhammedSeidAbx

Telegram: Contact @MuhammedSeidAbx

ወደ ቤታችሁ እንኳን መጣችሁ
Send as a message
Share on my page
Share in the group

"ሰው ከአፈር ተሠራ

ቢታጠብ ቢታጠብ ቢታጠብ ለዚህ ነው ለካ የማይጠራ።"

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group