yesuf mohammed Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

አንድ ሸይኽ ሴቶችን ወደ ሒጃብና መገላለጥን እንዲተዉ

እየመከሯቸውና እያስተማሯቸው ነበር።

ከመካከላቸው አንዷ

" ለምን ወንዶች አይናቸውን አይሰብሩም?" በማለት ቅሬታዋን

አቀረበች ።

.

- ሸይኹም : " እስቲ አንድ ነገር አስቢ ልጄ ፣ አንድ ማር ያለው

እቃ አጠገብሽ ሆኖ ዝንቦች ቢሰባሰቡበት እንዴት ዝንቦቹን

ከማሩ ላይ ታባሪያለሽ?" ብለው ጠየቋት

እሷም  እቃውን እሸፍናለሁ " በማለት መለሰችለት ።

- ሸይኹም : " ልክ እንደዛውም ሴት ልጅ መልካም ነገሮቿን

ብትሸፍን የሰው ዝንቦች ይሄዱላታል " ብለው መለሱላት ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group