UMMA TOKEN INVESTOR

Men haqimda

{ وَلَا تَهِنُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَنتُمُ الْأَعْلَوْنَ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ }

Tarjima qilib boʻlmadi.
ያ የቁጭት ቀን ከመምጣቱ በፊት ዛሬን እንጠቀምበት
~
ሶደቃ የብዙ በላእ መመከቻ ሰበብ ነው። ለዱንያም፣ ለአኺራም፣ ለራስም፣ ለቤተሰብም፣ ... የሚሻገር ብዙ ፋይዳዎች አሉት። መታከሚያ ያጡ ህመምተኞች፣ ዱንያ ጨልማባቸው ጎዳና ላይ የወደቁ ጎስቋሎች፣ የሚላስ የሚቀመስ ያጡ ሞት ሸሽተው ሜዳ ላይ የፈሰሱ ተፈናቃዮች፣ ተዘርፈው አገራቸው መግቢያ ያጡ መንገደኞች፣ ገቢ የሚያስገኝ ስራ አጥተው ሃሳብና ጭንቀት የወረሳቸው ምስኪኖች፣ ለያዙት ጨቅላ ጡት የሚሆን ነገር ያጡ አራሶች፣... በየጥጋጥጉ አሉ። በመሰል ቦታዎች ላይ ትንሽም ብትሆን የሶደቃ ድርሻ ይኑረን።
* ይህ ሲሆን ለወገን የመቆርቆር ስሜት እናዳብራለን። ይህንን ስሜትኮ ብዙዎቻችን አጥተነዋል።
* የአእምሮ ሰላም እናገኛለን። ይህንን አላህ ያደለው ብቻ ነው የሚያውቀው።
* የመስጠትን ባህሪ እያዳበርን እንሄዳለን። ሰውነት በአካል ብቃት እንቅስቃሴ እንደሚጎለብተው ልብም ኸይር ስራን በማዘወተር ይጎለብታል። መስጠትን ስናዘወትር መስጠት ባህሪያችን ይሆናል። ስንርቅ ከልባችን ይርቃል። ልባችንም ይደርቃል። ስለዚህ በሶደቃ ልባችንን እናክም።
* ከነገ ፀፀት ለመትረፍ ሶደቃ እናብዛ። ሰዎች በፀፀት እሳት ከሚቃጠሉባቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ "ምነው ጥቂት እድሜ አግኝቼ ሶደቃ ባደረግኩ?!" የሚል ነው። ሁሉን አዋቂው ጌታ እንዲህ ይላል፦
{ وَأَنفِقُوا۟ مِن مَّا رَزَقۡنَـٰكُم مِّن قَبۡلِ أَن یَأۡتِیَ أَحَدَكُمُ ٱلۡمَوۡتُ فَیَقُولَ رَبِّ لَوۡلَاۤ أَخَّرۡتَنِیۤ إِلَىٰۤ أَجَلࣲ قَرِیبࣲ فَأَصَّدَّقَ وَأَكُن مِّنَ ٱلصَّـٰلِحِینَ }
"አንዳችሁንም ሞት ሳይመጣውና 'ጌታዬ ሆይ! እንድመጸውትና ከደጋጎቹም ሰዎች እንድሆን ዘንድ ጥቂት ጊዜ ብታቆየኝ ኖሮ እመኛለሁ' ከማለቱ በፊት ከሰጠናችሁ ሲሳይ ለግሱ።" [አልሙናፊቁን፡ 10]
 
Ibnu Munewor
image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.
የነብዩ ﷺ ሶሐቦች ቁርኣንን ሲሰሙ እንዲ ነበሩ:
"አይኖቻቸው ያነባሉ። ቆዳዎቻቸው ይኮማተራሉ።ልክ አላህ እንደገለፃቸው!"
📚أخرجه البيهقي ٢/٣٦٥.
እኛ ግን የዚህ ዘመን ሰዎች አላህ ያዘነበለት ሲቀር ትርጉሙንም እያወቅነው ቢሆንም እንኳ ምንም ስሜት አይሰማን አላህ የህዲና 😔
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.
📮•┈┈┈••✦📩✦••┈┈┈• 📮
﴿يَا أَيُّهَا النَّاسُ إِنَّ وَعْدَ اللهِ حَقٌّ فَلَا تَغُرَّنَّكُمُ الْحَيَاةُ الدُّنْيَا وَلَا يَغُرَّنَّكُم بِاللهِ الْغَرُورُ﴾
 
«اللَّهُمَّ لَا تَجْعَلِ الدُّنْيَا أكْبَرَ هَمِّنَا ، وَلَا مَبْلَغَ عِلْمِنَا ، وَلَا إلَى النَّارِ مَصِيرَنَا»
📮•┈┈┈••✦📩✦••┈┈┈• 📮
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.
ሙስሊሞች ካንተ ሰላም ናቸው?
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿الْمُسْلِمُ مَنْ سَلِمَ الْمُسْلِمُونَ مِنْ لِسَانِهِ وَيَدِهِ﴾
“ሙስሊም ማለት ሙስሊሞች ከእጁና ከምላሱ ትንኮሳ ሰላም የሆኑለት ሰው ነው።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል:10
image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.
"አንተ👈 ሱና እንግዳ በሆነበት ፣ እውቀት ባነሰበት ፣መሀይምነት በበዛበት ፣ወደ ቢድዓ ወደ ጥፋትና ወደ ብልሹ ተግባር የሚጣሩ ሰዋች በበዙበት ዘመን ላይ ነህና ከሀቅና ከሀቅ ባለቤቶች ጋር መዘውተር ላይ ጥረት አድርግ፡፡"
ኢማም ኢብኑ ባዝ( ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ )
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish