UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

አጉል እንድትሞገስ ራስን ማስተናነስም ሪያእ ነው!

┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

"አንድ ሰው ሰዎች ፊት ሲሆን እራሱን እንደሚያስተናነስ ለማሳየት ነፍሱን ሊያወግዝ ይችላል። በዚህ ድርጊቱ የተነሳ ሰዎች ዘንድ ከፍ ይላል፤ ያወድሱታልም። ይህ ድርጊት ረቂቅ ከሆኑ የሪያእ በሮች አንዱ ነው። ደጋግ ሰለፎች የዚህ አይነቱ ሪያእን አስጠንቅቀዋል።"

ኢብኑ ረጀብ አልሐንበሊይ

__________________

ሙጠርሪፍ ኢብኑ አሽ ሺኽኺር(95 ሂ የሞቱ) ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦

"ነፍስን በውገዝት ማስዋብ ፈልጎ፤ ሰዎች በተሰበሰቡበት ነፍስን ማውገዝ፣ ማሳነስ(ራስን) ከማወደስ በኩል በቂ ነው!!"

ሸርሑ ሐዲስ "ማዚእባን ጃኢዓን" ሊኢብኒ ረጀብ ገፅ (88)

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

شيخ سليمان الرحيلي:-

《الخلط بين النصرة المشروعة وبين الاندفاعات الممنوعة لايوافق الشرع ولا العقل ، وليس فيه أدنى نصرة لأهلنا في فلسطين ، والتهوين من واجبنا في نصرة إخواننا في فلسطين بالمشروع لايوافق الشرع والعقل ، الموقف الشرعي أن نتألم لألم إخواننا وأن ننصرهم بالدعاء الصادق والدعم المادي بالطرق النظامية ، أما تسخين الناس واستعمال أساليب ماكرة لاستغلال عواطف المسلمين لتكريههم في حكامهم وعلمائهم وجيوش بلدانهم ، ولجرهم إلى اندفاعات غير محسوبة ولا مشروعة في داخل بلدانهم وخارجها فهذا منهج فاسد يقود المسلمين إلى ويلات وويلات والتاريخ القريب يشهد ، فياليت قومي يعلمون ، (وليتق الله أقوام يستغلون الأحداث المؤلمة لتحقيق مكاسب شخصية) وفق الله ولاة أمور المسلمين إلى اتخاذ أنفع مايكون لأهلنا في فلسطين ، وأعاننا جميعا على القيام بحقهم》

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

قال سعيد بن جبير - رحمه الله : الخشية أن تخشى الله حتى تحُول خشيتك بينك وبين معصيتك .

- سير أعلام النبلاء ( ٣٢٦/٤) -

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🗯 <አላህ ዲንን አግርቶታል፣ ከዚህ ውጭ ሌላ የፈለገ እነሱ ናቸው ድንበር አላፊዎች>

©ሸይኽ ኢልያስ አህመድ

🔰 ብዙ ጊዜ ሰዎች በተለያዩ አጋጣሚዎች የሚተገብሯቸው በስፋት ብዙሀኑ ዘንድ የሚፈጸሙ ጉዳዮች በቀላል እይታ እንዲታዩ ምክንያት ይፈለጋል፣ ነገሮችን የማግራራት ሂደት ነው። ይህ እዚህ ደረጃ ከመድረሱ በፊት እንደመሸጋገሪያ የተወጣጣበት ደረጃዎች አሉት። እሱም ዲን ገር ነው የሚል ዐረፍተነገር ነው። ይቺህ ዐረፍተነገር ትክክለኛ ዐረፍተነገር ነች፣ ከሊመቱል ሀቂን፣ ግን ኡሪደ ቢሀል ባጢል፣ እውነተኛ አባባል ሆና ሳለ ከበስተኋላዋ የታጎረው እውነተኛ ያልሆነ አላማ ነው፣ ምንም እንኳን ይህንን ዐረፍተነገር በዚህ ሂደትና አገባብ ያነገበው ግለሰብ ወይም አንጃ በትክክል ውሸትን በውሸትነት ፈልጎ ላይሆን ቢችልም!

🔰 ሁላችንም ማወቅ የሚገባን ነገር ዲን ገር ነው ሲባል አላህ ዲንን ገር አድርጎ ደንግጎታል ማለት ነው። ዲን ገር ስለሆነ እኛ እናግራራው አይባልም። አላህ ያገራውን ዲን ይበልጥ ለመለጠጥ  ጥረት የሚያደርግ ካለ ለሱ የምንለው…

<አላህ ዲንን አግርቶታል፣

{فَمَنِ ٱبْتَغَىٰ وَرَآءَ ذَٰلِكَ فَأُو۟لَٰٓئِكَ هُمُ ٱلْعَادُونَ}

ከዚህ ውጭ ሌላ የፈለገ እነሱ ናቸው ድንበር አላፊዎች> እንደተባለው ነው።

🔰 ዲንን የሚያገራው አላህ ነው። ነዓም አላህ በደነገገው ዲን እና እሱ ባሰፈረው ህግ ላይ ራሱ በአንዳንድ ሁኔታዎች ላይ የተከለከሉ ነገሮች ሊፈቀዱ እንደሚችሉ አውቀናል።

{وَقَدْ فَصَّلَ لَكُم مَّا حَرَّمَ عَلَيْكُمْ إِلَّا مَا ٱضْطُرِرْتُمْ إِلَيْهِ} ፣

<<በእናንተ ላይ እርም ያደረገላችሁን ነገር በዝርዝር ጠቅሶላችኋል፣ እናንተ ተገዳችሁ የምትፈጽሙት ካልሆነ በስተቀር>>።

#ነገርግን ጥቅል ይዘቱ እንደታወቀ [ሀራም እንደሆነ] ይቀጥላል!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ኡስታዝ አህመድ አደም

-------------

በሰው ስራ ትልቅ ሰው አይኮንም

በዘመናችን ሰርቶ መክበር ያቃታቸው፣ ስንፍና የተቆጣጠራቸው፣ አካላቸው ትልቅ አዕምሯቸው ትንሽ የሆነ፣ ከመተኛትና ከመብላት ውጪ ምንም ሳይሰሩ ኸይርም ይሁን ሸር ሰርተው ዕውቅና ካተረፉ ሰዎች ጎን በመቆም ታዋቂነትና ትልቅነት ለማግኘት የሚጥሩ ሰዎች በዝተዋል። ትልቅ ከሚሏቸው ሰዎች ጋ አብሮ ለመታየትና ፎቶ ለመነሳት ራሳቸውን ስተው ይሮጣሉ (ይቀብጣሉ)። ወንድሜ እውነተኛ ትልቅነት የሚገኘው በስራ ነው። ዋናው ነገር የአኺራህ ትልቅነት ነው። ይህ ደግሞ አላህን በመፍራት፣ በመልካም ስነምግባርና በበጎ ስራ ነው የሚገኘው!! ጊዜን በማይጠቅም ነገር ማጥፋትና እንደ ሕጻን እቃቃ መጫወቱን ትተን ፡ ያዘዘንን በመታዘዝ፣ የከለከለንን በመከልከል፣ የነገረንን አምኖ በመቀበል፣ በውሳኔው በመደሰት ከአላህ ጋር ያለንን ግንኙነት እናሳምር። ለማይቀረው ጉዞም ስንቅ እናዘጋጅ። የተፈጠርነው ለጫወታና ለመዝናናት እንዳልሆነም አውቀን ለሞት እንዘጋጅ። በሁለቱም ዓለም ትልቅነት፣ ደስታና ስኬት የሚገኘውም በዚህ ነው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group