Translation is not possible.

አጉል እንድትሞገስ ራስን ማስተናነስም ሪያእ ነው!

┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

"አንድ ሰው ሰዎች ፊት ሲሆን እራሱን እንደሚያስተናነስ ለማሳየት ነፍሱን ሊያወግዝ ይችላል። በዚህ ድርጊቱ የተነሳ ሰዎች ዘንድ ከፍ ይላል፤ ያወድሱታልም። ይህ ድርጊት ረቂቅ ከሆኑ የሪያእ በሮች አንዱ ነው። ደጋግ ሰለፎች የዚህ አይነቱ ሪያእን አስጠንቅቀዋል።"

ኢብኑ ረጀብ አልሐንበሊይ

__________________

ሙጠርሪፍ ኢብኑ አሽ ሺኽኺር(95 ሂ የሞቱ) ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦

"ነፍስን በውገዝት ማስዋብ ፈልጎ፤ ሰዎች በተሰበሰቡበት ነፍስን ማውገዝ፣ ማሳነስ(ራስን) ከማወደስ በኩል በቂ ነው!!"

ሸርሑ ሐዲስ "ማዚእባን ጃኢዓን" ሊኢብኒ ረጀብ ገፅ (88)

Send as a message
Share on my page
Share in the group