neim siraj Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

neim siraj shared a
Translation is not possible.

መዲና ላይ ያለ ሰኪናህ በምን ቃል ይገለፅ ይሆን⁉️

ያ ረቢ!

ከፈቀድክልን መኖሪያችንን እዛው፤ ያ ቢቀር እንኳ በየጊዜየው ሁለቱን ሐረሞች የመዘየርን እድል ወፍቀን።🤲🤲🤲

Send as a message
Share on my page
Share in the group
neim siraj shared a
Translation is not possible.

Your comfort zone with your beloved wife.♥️👌

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
neim siraj shared a
Translation is not possible.

እስልምና ላይ ጉድለት የለም።

ጉድለትን ከተግባርህ ውስጥ ፈልገው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
neim siraj shared a
Translation is not possible.

አላህ በጥበቡ አንድን በር ይዘጋና

በእዝነቱ ደግሞ ሌላን በር ይከፍታል::❤

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
neim siraj shared a
Translation is not possible.

አል-ኢማም ኢብኑ-ል-ቀይ'ዩም አል-ጀውዚይያህ (አላህ ይዘንለትና) እንዲህ ይላል፦

«አላህን ፈርተው ዓይኖች ከማልቀስ ከደረቁ፤ ይህ ድርቅ የተከሰተው ከልብ ድርቅና (ጥንካሬ) መሆኑን እወቅ። እናም ከአላህ የራቁ ልቦች እጅግ በጣም ደረቆቹ ልቦች ናቸው።»

Send as a message
Share on my page
Share in the group