UMMA TOKEN INVESTOR

About me

ثلاثة أدعية لٱ تنساها : اللهم إني اسألك حسن الخاتمة اللهم ارزقني توبةً نصوحاً قبل الموت اللهم يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك🌺 اميــــــ🤲🏻ـــــــن ╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-🇪🇹❤️🇵🇸 ╰┈➤❤⃢𝐒⃢❤⃝سوسو

Followings
1
Translation is not possible.

إِنَّ ٱلَّذِينَ قَالُوا۟ رَبُّنَا ٱللَّهُ ثُمَّ ٱسْتَقَٰمُوا۟ تَتَنَزَّلُ عَلَيْهِمُ ٱلْمَلَٰٓئِكَةُ أَلَّا تَخَافُوا۟ وَلَا تَحْزَنُوا۟ وَأَبْشِرُوا۟ بِٱلْجَنَّةِ ٱلَّتِى كُنتُمْ تُوعَدُونَ

እነዚያ «ጌታችን አላህ ነው» ያሉ ከዚያም ቀጥ ያሉ «አትፍሩ፤ አትዘኑም፤ በዚያችም ተስፋ ቃል ትደረግላችሁ በነበራችሁት ገነት ተበሰሩ» በማለት በነሱ ላይ መላእክት ይወርዳሉ፡፡

ሱረቱል ፉሲለት 30}

አላህ በሐቅ ላይ እስቲቃማውን ይወፍቀን!!🌺

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

#ስለ__ሪዝቅህ_አትጨነቅ❗

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لو أنَّ ابنَ آدمَ هرب من رزقِه كما يهرُبُ من الموتِ، لأدركه رزقُه كما يُدرِكُه الموتُ﴾

“የአደም ልጅ ከሞት እንደሚሸሸው ሁሉ ከሪዝቁ (ከሲሳዩ) ቢሸሽ ኖሮ ሞት እንደሚያገኘው ሲሳዩም ያገኘው ነበር።”

📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 952

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ምርጥ ግሳፄ ከታላቁ ፈቂህ ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል ዑሰይሚን [ረሂመሁላህ]  የሰው ልጅ ህይወቱ በአካሉ ውስጥ እስካለች ድረስ ለፈተና የተጋፈጠ ነው። ስለሆነም ራሴንም ሆነ እናንተን የምመክረው ጉዳይ "አላህ በእምነታችን ላይ ፅናት እንዲሰጠን ሁሌም …ልንለምነው ይገባል። ይህ የልቦና ባለቤቶች ዱዓእ ነውና።

📚(ሸርሑ አልሙምቲዕ: 5/388)

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

✨እንተዋወስ❗

🍃ኢባዳ_በስንት_ይከፈላል ?🍃

  🍃🍃ምን_ምን_ናቸው?🍃🍃

➻ኢባዳ  በሶስት ይከፈላል።

💐እነርሱም ፦💐

➻⇘ ኢባደቱል ቀልቢያ

➻⇘ ኢባደቱል ቀውሊያ

➻⇘ ኢባደቱል አመሊያ

✅የቀልብ አምልኮ:-

⇛ ኢልም

⇛ ኢማን

⇛ ኢኽላስ

⇛ ኢህሳን

⇛ ተውኩል

⇛ ተቀዋዕ

⇛ ሙአባህ

⇛ ሰብር ናቸው።

✅የምላስ አምልኮ:-

⇛ ተውበት

⇛ ሸሃዳ

⇛ ዱአ

⇛ ዳዋዕ

⇛ ዚክር

⇛ ቁርአት ናቸው።

✅ የድርጊት አምልኮ:-

⇛ ሰላት

⇛ ፆም

⇛ ዘካ

⇛ ሃጅ

⇛ ጅሃድ ፊ ሰብሊላህ ናቸው

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group