ምርጥ ግሳፄ ከታላቁ ፈቂህ ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል ዑሰይሚን [ረሂመሁላህ] የሰው ልጅ ህይወቱ በአካሉ ውስጥ እስካለች ድረስ ለፈተና የተጋፈጠ ነው። ስለሆነም ራሴንም ሆነ እናንተን የምመክረው ጉዳይ "አላህ በእምነታችን ላይ ፅናት እንዲሰጠን ሁሌም …ልንለምነው ይገባል። ይህ የልቦና ባለቤቶች ዱዓእ ነውና።
📚(ሸርሑ አልሙምቲዕ: 5/388)