UMMA TOKEN INVESTOR

Umu Reslan shared a
Translation is not possible.
❌🇮🇱❌🇮🇱❌🇮🇱❌🇮🇱❌🇮🇱❌
📮ማስጠንቀቂያ ለመላው ለሙስሊሞች
እነዚህን እቃውች እንጠነቀቃቸው የአይሁዳውያን ናቸው እነዚህን እቃዎችን ለመግዛት እንቆጠብ ገዝተነዉም ከሆነ በነዚህ ሁሉ እቃዎች ከመጠቃቀም እንቆጠብ ምክንያቱም አይሁድ ማለት ክፉ ፍጥረት ነው ባጠቃላይ ለሙስሊሞች ሸረኛ ነው ።
በአሁኑ ወቅት በተጨባጭ እያየነው ነው።
ለሌሎች ሰዎች ሼር እናድርገው
#islam
image
image
image
image
image
image
+3
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Umu Reslan shared a
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Umu Reslan shared a
Translation is not possible.
ከሱብሒ በሓላ እንቅልፍ‼️
================
«ከሱብሒ በሓላ ፀሀይ እስክትወጣ ድረስ ባለው ሰአት እንቅልፍ መተኛት የተጠላ ነው፣ ምክንያቱም ይህ ሰአት ሪዝቅና በረካ ከአላህ ዘንድ የሚወርድበት ሰአት ስለሆነ»።
ኢብኑል ቀይም(ረሂመሁሏህ)
ምንጭ፦📚መዳሪጁ ሳሊኪን (457/1)
«ከሱብሒ ቡሀላ በህይወቴ አንድም ቀን እንቅልፍ ሚባል ተኝቼ አላውቅም»።
ኢብኑ ባዝ(ረሂመሁሏህ)
«የሱብሒ ሶላት የስራወች ሁሉ መጀመሪያና መሰረት ነው»።
ኢብኑል ቀይም(ረሂመሁሏህ)
ምንጭ፦📚ዛዱል መዓድ (78)
||
ካነበቡ በሓላ ለጓደኛዎ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
||
«በየገዜው የምለቃቸውን ፁሁፎች ለማገኝት
https://t.me/AlifBidayahOnlineMadrasa
  
#islam
Telegram: Contact @AlifBidayahOnlineMadrasa
t.me

Telegram: Contact @AlifBidayahOnlineMadrasa

የመድረሳችን አላማ እና ግብ   ~ማህበረሰባችን የአላሀን ቃል ቁርኣንን ልክ በነብያችን ላይ እንደ ወረደ እና እሳቸው እንደ ቀሩት (በተጅዊድ) አስተካክሎ መቅራት እንዲችል ማድረግ፡፡  ~ማህበረሰባችን መሰረታዊ እና ግዴታ የሆኑ አጫችር የዲን ትምህርቶችን፣አጫጭር ሐዲሶችን፣ዱዓ እና ዝክሮችን እንዲሁም የእስልምና ኣዳቦችን መማር እንዲችል ማድረግ፡፡
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Umu Reslan shared a
Translation is not possible.
ይሄን ምርጥ አፕልኬሽን ያዘጋጀልን አካል አሏህ ጀዛውን ይክፈለው አፑን ለሌሎች ሼር እያደረግን እንጋብዛቸው
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Umu Reslan shared a
Translation is not possible.
የ Umma Life አፕልኬሽንን በትክክል ለመክፈት እነዚህን ቅደም ተከተል መጠበቅ አትርሱ።
መክፈት የተቸገሩ ካሉ ሼር አድርጉላቸው!
image
image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group