Translation is not possible.

ከሱብሒ በሓላ እንቅልፍ‼️

================

«ከሱብሒ በሓላ ፀሀይ እስክትወጣ ድረስ ባለው ሰአት እንቅልፍ መተኛት የተጠላ ነው፣ ምክንያቱም ይህ ሰአት ሪዝቅና በረካ ከአላህ ዘንድ የሚወርድበት ሰአት ስለሆነ»።

ኢብኑል ቀይም(ረሂመሁሏህ)

ምንጭ፦📚መዳሪጁ ሳሊኪን (457/1)

«ከሱብሒ ቡሀላ በህይወቴ አንድም ቀን እንቅልፍ ሚባል ተኝቼ አላውቅም»።

ኢብኑ ባዝ(ረሂመሁሏህ)

«የሱብሒ ሶላት የስራወች ሁሉ መጀመሪያና መሰረት ነው»።

ኢብኑል ቀይም(ረሂመሁሏህ)

ምንጭ፦📚ዛዱል መዓድ (78)

||

ካነበቡ በሓላ ለጓደኛዎ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!

||

«በየገዜው የምለቃቸውን ፁሁፎች ለማገኝት

https://t.me/AlifBidayahOnlineMadrasa

  

#islam

Telegram: Contact @AlifBidayahOnlineMadrasa
t.me

Telegram: Contact @AlifBidayahOnlineMadrasa

የመድረሳችን አላማ እና ግብ   ~ማህበረሰባችን የአላሀን ቃል ቁርኣንን ልክ በነብያችን ላይ እንደ ወረደ እና እሳቸው እንደ ቀሩት (በተጅዊድ) አስተካክሎ መቅራት እንዲችል ማድረግ፡፡  ~ማህበረሰባችን መሰረታዊ እና ግዴታ የሆኑ አጫችር የዲን ትምህርቶችን፣አጫጭር ሐዲሶችን፣ዱዓ እና ዝክሮችን እንዲሁም የእስልምና ኣዳቦችን መማር እንዲችል ማድረግ፡፡
Send as a message
Share on my page
Share in the group