Çĕнĕ çулахне йывăçлăх

እነዚህ ሶስት የእስራኤል ወታደራዊ ጠበብቶች የእስራኤል አየር መከላከያ የሆነውን Irone dome ን ኦፕሬት የሚያደርጉ ጠበብቶች ናቸው ። ታድያ ዛሬ በጋዛ ቅርብ ርቀት ላይ ይህንን የአየር መከላከያ ኦፕሬት እያደረጉ የሀማስን ሮኬቶች አየር ላይ እያመከኑ እያለ ከመቅፅበት  ሀማስ አሰናብቷቸዋል ። ወደ ጀሀነምም ልኳቸዋል !

እነዚህ ወታደራዊ ጠበብቶች ኮማንደር ቢኒያሚን ገብርኤል ፣ ካፒቴን ሻሀር ሳኡዲያን እና ኮማንደር ናታቭ ኩዛሮ ይባላሉ ።

ዛሬም ጦርነቱ ተፋፍሞ የቀጠለ ሲሆን ሀማስ በርካታ የእስራኤል ወታደሮችን መደምሰስ ችሏል ። እስራኤልም የከፈለኩትን ከፍየ ጋዛን እቆጣጠራለሁ ብላ ሙሉ ሀይሏን እየተጠቀመች ነው።

ሌሎች ፈጣን እና የተለያዩ መረጃዎች እንድደርስዎ ፔጃችንን ይቀላቀሉ

image
Хыпар пек ярас
Ман тетелӗ питра пайлас
Ушкӑнта пайлас