7 ай Тәрҗемәсе
Татарчага аудару мөмкин түгел.

ፀሐይዋ ስትወጣ ......

ሌላ አዲስ ቀን፣ አዲስ እድል፣ አዲስ ህይወት ተፈቅዶልን ንጋትን አገኘን። ስንቶች ናቸው ከቀብር ስር ሁነው ሌትና ቀኑ አንድ የሆነባቸው። ስንቶች ናቸው የአልጋ ቁራኛ ሁነው ከአልጋ ወርደው እየተራመዱ የፀሐይዋን ብርሀን ማግኘት የናፈቁ፣ ስንቶች አሉ እይታቸው ተመልሶ የፀሐይ ብርሐኑ ምድር ላይ ሲያርፍ ሊኖረው የሚችለውን እይታ መቃኘት የተመኙ

አንተ ግን እነሱ በተፈተኑበት ነገር አልተፈተንክም። አንቺም ከዚህ ነፃ ነሽ። እና ምን እየጠበቃችሁ ነው ..... አልሐምዱሊላህ በሉሀ

አልሐምዱሊላህ

Send as a message
Share on my page
Share in the group