UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

6 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የአላህን ትእዛዝ መጣስ እና ወንጀል

የመጥፎ ነገር እና የመከራ ምክንያቶች ናቸው

~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~

قآل الإمام إبن القيـّم رحمه الله؛

"كل بلاء وشر في الدنيا والآخرة فسببه الذنوب ومخالفة أوامر الرب"

📖مدارج السَّالكين

ኢማም አብን አል-ቀይም ረሒመሑሏሕ እንዲህ ይላል

" በዚህች አለም እና በመጭው ዓለም (ለሚከሰት) መከራና መጥፎ ነገር ምክንያቱ ወንጀል(መፈፀም) እና የአላህን ትእዛዝ መቃረን(መጣስ) ነው ።

#ምንጭ [መዳሪጅ አሳሊኪን]

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ቱርክ አምባሳደሯን እስራኤልን ለቅቆ ባስቸኳይ እንዲወጣ ትእዛዝ አስተላልፋለች

ፕሬዚዳንት ኤርዶጓን እንዳሉት

የተባበሩት መንግስታትን የተኩስ አቁም ጥሪ ችላ በማለት በማን አለብኝነት በዘር ማጥፋት ወንጀል ከተሳተፈች ሀገር እስራኤል ጋር ያለን ዲፕሎማቲክ ግንኙነት ዳግም ሊጤን ስለሚገባው አምባሳደራችንን ጠርተን የእስራኤል አምባሳደር እንዲባረር ወስነናል

Bilal.zayed

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ከመላው አለም ለፍልስጤማውያን የሚደረገው የተቃውሞ ሰልፍ ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል አሁን ደሞ ኢንዶኖዢያ ጃካርታ ላይ በሚልየን የሚቆጠር ህዝብ የተገኘበት ወራሪዋን እስራኤልን የሚቃወም ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በዛሬው እለት ተካሂዷል ።

እድሉን ቢያገኙ እልፎች የታላቋን የኢማሙ ሻፍእይ ሀገር ጋዛን  እየጠበቁ ለቁድስ ሲሉ ከወራሪዋ ጋር እየተፋለሙ ለመሞት ዝግጁ ናቸው

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
6 month Translate
Translation is not possible.

የቀድሞ የእስራኤል

የጦር ጄት አብራሪ

ምስክርነት....

.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group