Translation is not possible.

ቱርክ አምባሳደሯን እስራኤልን ለቅቆ ባስቸኳይ እንዲወጣ ትእዛዝ አስተላልፋለች

ፕሬዚዳንት ኤርዶጓን እንዳሉት

የተባበሩት መንግስታትን የተኩስ አቁም ጥሪ ችላ በማለት በማን አለብኝነት በዘር ማጥፋት ወንጀል ከተሳተፈች ሀገር እስራኤል ጋር ያለን ዲፕሎማቲክ ግንኙነት ዳግም ሊጤን ስለሚገባው አምባሳደራችንን ጠርተን የእስራኤል አምባሳደር እንዲባረር ወስነናል

Bilal.zayed

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group