UMMA TOKEN INVESTOR

Halima jemal shared a

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Halima jemal shared a
Translation is not possible.

🔻 በደቡባዊ ፍልስጤም ወራሪዋ በተቆጣጠረችው ኔጌቭ (ናቃብ) አውቶብስ ተገልብጦ በእስራኤል ወታደሮች ላይ ጉዳት ደርሷል።

አሁን አመሻሹን የሠራዊቱ አውቶብስ ተገልብጦ 15 ወታደሮች መቁሰላቸውን የእስራኤል ጦር አስታውቋል።

*ከእነዚህ ወታደሮች መካከል 3ቱ በአስጊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ዘገባዎች ጠቁመዋል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Halima jemal shared a
Translation is not possible.

9 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Halima jemal shared a
Translation is not possible.

5 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Halima jemal shared a
Translation is not possible.

የየመን ጦር ኃይሎች መግለጫ

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው።

የኮማንደር አብዱልመሊክ በድር አል-ዲን አል ሁቲ መመሪያዎችን ተግባራዊ በማድረግ እና የታላቁን የየመን ህዝባችንን ጥያቄ እና የአረብ እና የእስላማዊ ሀገራት እና ነፃ ህዝቦች ሙሉ በሙሉ በጋራ እንዲቆሙ ላቀረቡት ጥሪ ምላሽ ለመስጠት ከፍልስጤም ህዝብ ምርጫ እና ከነሱ አኩሪ ተቃውሞ ጋር አብሮ ለመቆም

ዛሬ ማለዳ የየመን ጦር ሃይሎች የባህር ሃይል በሁሉን ቻይ አላህ እርዳታ በባብ አል-ማንዳብ በሚገኙ ሁለት የእስራኤል መርከቦች ማለትም “ዩኒቲ ኤክስፕሎረር” መርከብ እና “ቁጥር ዘጠኝ” መርከብ ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ፈጽሟል።

የመጀመሪያው መርከብ በባህር ሃይል ሚሳኤል እና ሁለተኛው መርከብ በባህር ሃይል ድሮን ኢላማ የተደረገ ነው።

ኢላማ የተደረጉት ሁለቱ መርከቦች የየመን የባህር ኃይል ሃይሎችን የማስጠንቀቂያ መልእክት ውድቅ ካደረጉ በኋላ ነው።

የየመን ታጣቂ ሃይሎች የእስራኤል መርከቦች በጋዛ ሰርጥ በሚገኙ ፅኑ ወንድሞቻችን ላይ እያደረሱት ያለው ጥቃት እስኪቆም ድረስ የእስራኤል መርከቦች በቀይ እና በአረብ ባህር እንዳይጓዙ መከልከላቸውን እናሳውቃለን።

የየመን ጦር ሃይሎች ይህን መግለጫ እና ከዚህ ቀደም የየመን ጦር ሃይሎች ያወጣቸውን መግለጫዎች የሚጥሱ ከሆነ ህጋዊ ኢላማ እንደሚሆኑ ለመላው የእስራኤል መርከቦች ወይም ከእስራኤላውያን ጋር ግንኙነት ላላቸው መርከቦች ማስጠንቀቂያችንን ድጋሚ እናቀረባለን።

ሰነዓ፣ 20 ጁማዳ አል-አወል 1445 ሂጅራ

ዲሴምበር 3 ቀን 2023 ዓ.ም

በየመን ጦር ሃይሎች የተሰጠ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group