Translation is not possible.

ፍቺ ቀልዱም ምር ነው። ምሩም ምርነው የሚለው ሀዲስ ደካማ ስለሆነ

አንድ ሰው ከልቡ መፍታትን ሳያስብ

ለማስፈራራትም ይሁን ለቀልድ

በግልጽ ቃል "ፈትቼሻለሁ" ብሎ ቢናገር ፍቹ እንደፍች አይቆጠርም።

ምክንያቱም በግልጽ ሀድስ እንደሚታወቀው "ማንኛውም ጉዳይ ትክክል የሚሆነውም ይሁን ዋጋ የሚኖረው በኒያ ነውና።"

ይህ ፈተዋ የሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሂዛም አልበዕዳኒ  حفظه الله ፈተዋ ነው። ሸይኹል ኢስላም ቢን ተይሚያህም ይሄንኑ አይነት ምርጫ እንዳላቸው ይጠቁማሉ።

ብዙሀኑ ምሁራኖች ግን ፍች ቀልዱም ምሩም ተመሳሳይ ብይን አለው ነው የሚሉት።

T.me/telkhis

Send as a message
Share on my page
Share in the group