UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.
" ሀማስ ህዝቡንና ሀገሩን ነፃ ለማውጣት የሚታገል የነፃነት ታጋይ  ቡድን ነው "
             ፕሬዚዳንት ረጄብ ጦይብ ኤርዶጋን !
የቱርኩ ፕሬዚዳንት ኤርዶጋን ሀማስ የነፃነት ታጋይ እንጅ  አሸባሪ ቡድን አይደለም ሲሉ ተናገሩ ።ፕሬዝዳት ኤርዶጋን ይህን ያሉት የምእራባውያን ሀገራት መንግስታት ሀማስን በአሸባሪነት እየፈረጁ መሆናቸውን ተከትሎ ነው ።
በተለይም ኢስላም ጠሉ ነፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ማኑኤል ማክሮን ትላንት እስራኤልን ሲጎበኝ ከቤንያሚን ኔታንያሁ ጋር በሰጠው መግለጫ " ሀማስ ልክ እንደ አይኤስ አይኤስ አሸባሪ ድርጅት በመሆኑ አለምአቀፍ ጦር ተመስርቶ ሀማስን መደምሰስ አለበት " ማለቱ ኤርዶጋንን ማስቆጣቱ አልቀረም ። እስራኤል ብቻዋን ሀማስን ማጥፋት እንደማትችል የተረዳው ማክሮን አለምአቀፍ ጦር አቋቁመን ሀማስን እንዋጋ ማለቱ በርግጥ የፕሬዝዳንቱን እጅግ ባለጌነትና ጋጠወጥነት ያሳየ ፈረንሳይ ዛሬም የሙስሊሙ አለም ጠላትነቷ የገነገነ መሆኑን ማሳያ ነው ።
ለዚህ መልስ ይመስላል ኤርዶጋን ሀማስን " ወረራና ግፍን ለመቀልበስ መሬቱንና ህዝቡን ነፃ ለማውጣት የሚታገል የነፃነት ታጋይ እንጅ እናንተ እንደምትሉት አሸባሪ አይደለም " ሲሉ መግለጫ የሰጡት ።
እስራኤል ጦሯን በእግር አዘምታለሁ ብላ ደርድራ ግና ወደ ጋዛ መግባት በሞት መንጋጋ ውስጥ መግባት መሆኑን በማወቋ እስካሁን ባለችበት ረግጣለች ።
ሀማስን ማጥፋት ቀርቶ ማዳከም ያቃታት እስራኤል ምእራባውያንን እርዱኝ በማለት ጭምር ዘመቻ ስትከፍት የኖረች ቢሆንም ያ እንደማይሳካላት አውቃዋለች ። ንፁሀንን በአየር ከመጨፍጨፍ ያለፈ ድልም ማግኘት አልቻለችም ።
ታድያ በዚህ የሀማስ አለመሸነፍ የተበሳጨው ማክሮን " ለምን አንድ የጦር ግንባር ፈጥረን ሀማስን አንዋጋም " ሲል ለምእራባዊያን ጥሪውን አስተላልፏል !
#seid_mohammed_alhabeshiy
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abubeker Mohammed is feeling In love
2 years Translate
Translation is not possible.
{ هُوَ ٱلَّذِيٓ أَنزَلَ مِنَ ٱلسَّمَآءِ مَآءٗۖ لَّكُم مِّنۡهُ شَرَابٞ وَمِنۡهُ شَجَرٞ فِيهِ تُسِيمُونَ }
እርሱ ያ ከሰማይ ውሃን ያወረደ ነው፡፡ ከእርሱ ለእናንተ መጠጥ አላችሁ፡፡ ከእርሱም (እንስሳዎችን) በእርሱ የምታሰማሩበት ዛፍ (ይበቅልበታል)፡፡
{ يُنۢبِتُ لَكُم بِهِ ٱلزَّرۡعَ وَٱلزَّيۡتُونَ وَٱلنَّخِيلَ وَٱلۡأَعۡنَٰبَ وَمِن كُلِّ ٱلثَّمَرَٰتِۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَأٓيَةٗ لِّقَوۡمٖ يَتَفَكَّرُونَ }
በእርሱ ለእናንተ አዝመራን፣ (የዘይት) ወይራንም፣ ዘምባባዎችንም (ተምርን)፣ ወይኖችንም፣ ከፍሬዎችም ሁሉ ያበቅልላችኋል፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተነትኑ ሕዝቦች በእርግጥ ተዓምርአልለ፡፡
[Surah An-Naḥl: 10-11]
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
• በ መልካም ማዘዝን አትተዉ፣ ከፊሉን ያጓደላችሁ ቢሆን እንኳን
• ከ መጥፎም መከልከልን አትተዉ፣ ከፊሉን የምትፈፅሙ ቢሆን እንኳን
• መልካምን አሳውቁ፣ሙሉውን መፈፀም ቢያቅታቹ እንኳን
ኢብኑ ሃዝም ረሂመሁላህ
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
🍂🍂🍂🍂🍂🌿🌿🌿
🔹{وَاتَّقُوا يَوْمًا تُرْجَعُونَ فِيهِ إِلَى اللَّهِ ۖ ثُمَّ تُوَفَّىٰ كُلُّ نَفْسٍ مَّا كَسَبَتْ وَهُمْ لَا يُظْلَمُونَ}
[ البقرة - الآية 281]
🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂
🔹በእርሱም ውስጥ ወደ አላህ የምትመለሱበትንና ከዚያም እነርሱ የማይበደሉ ሲሆኑ ነፍስ ሁሉ የሠራችውን ሥራ የምትሞላበትን ቀን ተጠንቀቁ፡፡
(አል-በቀራህ - 281)
🍂🍂🍂🍂🍂
➡️ And fear a day in which you will be returned to God. Then every soul will be paid in full what it has earned, and they will not be wronged .
[Al-Baqarah: 281].
https://t.me/Abu_MusaabAnwar
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
khrebin 77 is feeling Giggled
2 years Translate
Translation is not possible.
አራቱ የአሏህ ﷻ ቃልኪዳኖች ፦
― ጠይቁኝ እሰጣችኋለሁ
― ብታመሰግኑኝ እጨምርላችኋለሁ
― ምህረትን ጠይቁኝ እምራችኋለሁ
― አስታውሱኝ አስታውሳችኋለሁ
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group