UMMA TOKEN INVESTOR

About me

Seek Allaah's forgiveness for the things you know about and don't know about. نستغفر الله🤲🤲🤲

Translation is not possible.

Follow & Share → Umma ሚዲያ

↓↓↓↓↓

Umma ሚዲያ

ንጉስ ፈይሰል አሸዋ ላይ በተዘረጋው ምንጣፍ ላይ ተቀምጦ የአሜሪካ ቴፕላይን ካምፓኒ ሃላፊን አስጠራ

"አንዲት የነዳጅ ጠብታ ወደ እስራኤል እንዳይላክ" ሲልም አዘዘ።

አሜሪካ ትዕዛዙን ጥሳ ለእስራኤል እርዳታ እንደላከች ሲሰማ ከአሜሪካ ጋር የነበረውን የነዳጅ ሽያጭ ውሉን አቋረጠ።

በሀገረ አሜሪካ ሰላማዊ ሰልፍ ነገሰ

ሰዎች በነዳጅ ማደያዎች ፊት ተሰልፈው

ነዳጅ እንጂ እስራኤልን አንፈልግም የሚለውን መፈክር አስተጋቡ።

በዚህ ጊዜ ንጉስ ፋይሰል ታዋቂ ንግግሩን አደረገ

"ነዳጅ ከቁድስ ክብር አይበልጥብንም። አያቶቻችን በተምርና በወተት ኖረዋል እኛም ወደዛው ህይወት እንመለሳለን"

አላህ ይዘንልህ

ምንጭ፡-

مذكرات الدكتور معروف الدواليبي

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሩሲያ ኡክሬንን ከወረረች ወዲህ የገደለቻቸው ሲቪሎች ብዛት 2540 ብቻ ነው። እስራኤል ግን በአንድ ወር ብቻ 10,000 ሲቪሎችን ፈጅታለች።

ያ አላህ! ፍትሕን በቶሎ አምጣት!!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

«የበዳዮች ሌሊት ከረዘመ፤ እድሜያቸው ሊያጥር ነው።»

.

|🇵🇸

|

|

|

|

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

📌 እንፀፀት ፣ እንመለስ!

-----------------------------------

وعَنْ أَنَسٍ  قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ: كُلُّ بَنِي آدَمَ خَطَّاءٌ، وخَيْرُ الْخَطَّائِينَ التَّوَّابُونَ.

[أَخْرَجَهُ التِّرْمِذِيُّ، وابْنُ مَاجَهْ]

መልዕክተኛችን ﷺ እንዲህ ማለታቸው የሐዲስ መዛግብት ላይ ሰፍሮ ይገኛል ፦

'' ሁሉም የአደም ልጅ አብዝቶ ተሳሳች ነው፡፡ ከተሳሳቾች በላጮቹ ግን አብዝተው ተመላሾች ናቸው! ''

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group