UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
Translation is not possible.

This is Gaza not Hollowed film

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ህፃናት ተገለዋል፣ መስጅዶች ፈርሰዋል፣ ቁርአን ተቃጠሏል፣ እናቶች አባቶች ብዙ ባለሞያና የእምነት መሪዎች ከተለያዪ እምነቶች ተገድለዋል።

እስራኤል ግን አሁንም ሀማስ ንፁሀን ዜጎችን እንደ ጋሻ እየተጠቀመ ነው በሚል ሰበብ ንፁሀን ላይ ከባባድ ሮኬቶችንና ፎስፈረስን (white fospherous ) ማስወንጨፉን ቀጥሏል።

ሸሂዶች የጀነት ሆነዋል ጦርነቱ ይቀጥላል ድል አይቀሬ ነው, ድሉም የ አላህ ነው።

እውነት ያሸንፋል ምክንያቱም እውነት አላህ ነው

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Nuredin Hassen Сhanged his profile picture
6 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አንዱ ሚስቱን 3ቴ ይፈታል።

ትልቅ ሸይኽ ጋ ሂዶ ጉዳዩን ይነግራቸውና «ያ ሸይኽ! ኪታቡ መቼም ሰፊ ነው፤ ሚስቴን የምመልስበት መንገድ አለ ወይ?» ብሎ ይጠይቃቸዋል።

እርሳቸውም «ቀድሞውኑ አፍህ ሰፍቷል!» ብለው አከናንበው ላኩት። አለ አንዱ።

ከወንድም እን/ር ሙራድ የተወሰደ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሰበካ ሳይሆን የሰዎችን መብትና ነፃነት መጋፋት ነው‼

==============================

✍ ባለፈ ጦር ኃይሎች አካባቢ የተወሰኑ ወጣቶች የማንንም መብት ሳይጋፉ የመንገድ ላይ ዳዕዋ ጀምረው ነበር። ግን ወዲያው ለእስር ተዳረጉና በዛውም ማሸማቀቂያና ማስፈራሪያ ተደረገባቸው።

በየታክሲው ሰልፍና በመስጂዶች ዙሪያና በሙስሊሞች ሰፈር ሳይቀር እየዞሩ ከባድ የድምፅ ማጉያና ሞንታሪቦ ተጠቅመው ሰዎችን ማደንቆራቸው አንሷቸው፤

ይሄው እንደ ሐድያ ሆሳና ባሉ አካባቢዎች በህብረት የተደራጁ ሰባኪ ተብዬ ወንበደዎች እኚህን በእድሚያቸው የገፉ ሙስሊም አባታችንን ከበው በግድ እስልምናን ለቀህ የእኛን እምነት ካልተከተልክ እያሏቸው ነው።

ነውር ነው! እጅግ ሲበዛ ዓይን ያወጣ ስግጥና!

እነዚያ ሰላማዊ ሙስሊምን ከመንገድ ላይ አፍሰው የሚያስሩ የጸጥታ አካል ተብዬዎች እንዲህ አይነቶቹን ወንበዴዎች ተጠያቂ ያደርጉ ይሆን?

በተለይም ደቡብ አካባቢ እንደዛ የሚያደርጉ አይመስለኝም። እንዳውም አብረው ሲያጅቡና አዳራሽ ገብተው ሲደንሱ ነው የምናውቀው። ይሄ ነገር ገደብ ካልተበጀለትና ከወዲሁ በቃ ካልተባለ ቀስ በቀስ ከዚህ በከፋ ደረጃ ላይ ሊደርስ ይችላል።

የኃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ተብዬው የአንድ እምነት ተቋም፤ ሙስሊሞች ዳዕዋ ሲጀምሩ እንደሚንጨረጨረው ሁሉ እንዲህ አይነት ጋጠ ወጦችን ያወግዝ ይሆን?

የምናየው ይሆናል! ይህንን እምነትን በአደባባይ አስገድዶ የማስለቀቅ ተግባር ሁሉም ሰው ሊኮንነው ይገባል።

የሚመለከተው አካል በነዚህና መሰል አካላት ላይ ተገቢውን እርምጃ ሊወስድ ይገባል። የዚያ አካባቢ እስልምና ጉዳዮችም ተነጋግራችሁ ጉዳዩን ወደ ፍርድ አቅርቡትና ፍትሕ ካለ መቀጣጫና ለሌሎችም ማረሚያ እንዲሆኑ ይደረግ።

||

t.me/MuradTadesse

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group