UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ሰላም ሰላም

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

«ይመስገን»

----------------

በዱንያ ላይ ቆየሁ ብዙ ዘመን ሆነኝ፡

ህይወት ውጣ ውረድ ምንም ቢፈትነኝ፡

አሏህ ክብር ይግባው አሁንም ደህና ነኝ፡

-----------------------

እንዴት ነህ ይላል ሰው ደህና ይላል አፌ፡

እኔ እንደሁ ከህመም አላቅም  አርፌ፡

ከተኛሁ ሰነበትኩ ተኳርፈን ከ'ንቅልፌ፡

-----------------------

ከአንዱ ጌታዬ ውጭ የለምና ተገን፡

ስለሚያወጣልኝ እሱ ሲል ወጋገን፡

አልሀምዱ ሊላሒ ለሁሉም ይመስገን፡

------------------------

✍️በኑረዲን አል አረቢ

----------------------

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አርብ ከሰዓት በኃላ በተደወለ ስልክ ከስር የምትመለከቷቸው ወንድሞችን መታሰራቸውን ሰምቼ ነበር ። ፌስቡክ ላይም እንዲፈቱ የተቻለንን ለማድረግ አስበን ኡስታዝ አቡበከር ጉዳዩ ላይ እንደገባ ስንሰማ ያለምንም ጥርጣሬ እንደሚያስፈታቸው እርግጠኛ ሆነን ዝም አልን ። የሆነውም ይሄ ነው ።

በ16/02/16 በቤተል ተቅዋ መስጂድ ለፍልስጤም ላይ እየደረሰ ባለው የግፍ ጥቃት ተቃውሟቸውን አሰምተው ነበር ። በኃላ በቦታው የነበሩ ሰዎች ከተበተኑ በኃላ በሲቢል ፖሊስ በመከታተል እነዚህን ወንድሞች ወደ እስር ቤት ይዘዋቸው ሄደው ነበር ። በሰዓቱ እስር ላይ መሆናቸውን እና ከሚመለከተው አካል ጋር አውርቶ የታሰሩበት ጉዳይ አግባብ እንዳልሆነ የሚያስረዳላቸው የተለያዩ ሰዎች ጋር ቢደወልም ለስልካቸው አፋጣኝ ምላሽ የሰጠው ግን ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ነው ። ጉዳዩ ከተፈጠረ ሰዓት አንስቶ ብቻውን እንደተቋም ተንቀሳቅሶ ለቤታቸው እንዲበቁ አድርጓል ።

ትላንትም ዛሬም ሙስሊሙ ላይ በሚደርሰው በደልም ሆነ አላግባብ እንግልት ከፊት ሆኖ ነገሮችን ሲፈታ አይተናል ። ዛሬም ያደረገው ይሄንኑ ነው ።

Ustaz Abubeker Ahmed/ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ. አላህ በአፊያ በክብር ያቆይህ ...!

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ራስህን ሁን !

የዚህ አለም ስኬት መነሻውም መድረሻውም ራስን መሆን ነው። አንድ ደራሲ 'ሁሉም ነገር በምክንያት ነው የተፈጠረው ታዲያ አንተ ራስህን ካልሆንክ ሌላ ማን እንዲሆንልህ ትፈልጋለህ?' ሲል ይጠይቃል።

በዙሪያችን ባሉ ሰዎች ማለትም በቤተሰብ፣ ዘመድ፣ ጎረቤት፣ ጓደኛ ተፅዕኖ ተከበን ራስን መሆን ከባድ ቢሆንም ምርጥ ማንነቶች ነጥረው የሚወጡት ከባድ ዋጋ በመክፈል ስለሆነ ማን ምን ይለኛል ሳንል ራሳችንን ለመሆን ጥግ ድረስ መጣር አለብን።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group