UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ሀቢብቲ ድክመትሽን

የጥንካሬሽ ጉልበት አድርጊው!

ውድቀትሽ ለስኬት መድረሻ የሚሆን ሙካራ የመማረያ ቁልፍ አድርጊው

አንቺ ለውድቀት አልተፈጠርሽም

ምንም እንኳን ሂይወት ብትጠብሽ

ኡኽታዬ ጠንካራና ብርቱ ሁኚ ምክንያቱም

ጥሎ የማይጥል የአለማቱ ጌታ አላህ አለልሽና

🥀🥀

🖕🏽🖕🏽

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ህይወት ሁል ጊዜ ቀጥ አትልም

የሚሰብርህ ችግር ሊፈጠር ይችላል። መሰበርህ ግን መጨረሻህ ነው ማለት   አይደለም ። ማን ያውቃል ለየት ላለ ህይወት የመጀመሪያው ሰበብ ሊሆን ይችላል።

'' ከችግር ጋር በርግጥ ምቾት አለ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Umu Sumaya L Changed her profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group