Translation is not possible.
አንዱ ሚስቱን 3ቴ ይፈታል።
ትልቅ ሸይኽ ጋ ሂዶ ጉዳዩን ይነግራቸውና «ያ ሸይኽ! ኪታቡ መቼም ሰፊ ነው፤ ሚስቴን የምመልስበት መንገድ አለ ወይ?» ብሎ ይጠይቃቸዋል።
እርሳቸውም «ቀድሞውኑ አፍህ ሰፍቷል!» ብለው አከናንበው ላኩት። አለ አንዱ።
ከወንድም እን/ር ሙራድ የተወሰደ
Send as a message
Share on my page
Share in the group