UMMA TOKEN INVESTOR

lebib shifa paylaştı
Çeviri imkansız.
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
lebib shifa paylaştı
#ሼር_ሼር_ሼር
 
ዴክስ ኮድ 2 - 64749 የታክሲ ቅብ የተቀባች መኪና ከአጠና ተራ እፎይታ መብራቱ ዝቅ ብሎ የሚገኘው ጋራጅ ጋር ከለሊቱ 10 ሰዓት ላይ ከቆመችበት በዘራፊዎች ተወስዳለች ይቺም መኪና 4ቤተሰብን የምታስተዳድር ስትሆን ሁላችንም በማፋለግ ትብብራችሁን እንድታሳዩን ይሁን !
image
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
lebib shifa paylaştı
Çeviri imkansız.
አይሁዶች ልባቀቸው ከድንጋይ የበለጠ ደረቅ እንደሆነ አላህ በቁርዓን ነግሮናል።
ከእንዲህ ዓይነት ደረቅ የሆነ ልብ ጭካኔ እና አረመኔነት መመንጨቱ አያስገርምም!! የሚያስገርመው ከዚህ በተቃራኒ እዝነት እና ርህራሄን ሲያሳዩ ነው !!
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
lebib shifa paylaştı
Çeviri imkansız.
የጋዛ ሴቶች ጉዳይ ሒጃብ የማውለቅ ቢሆን ኖሮ አውሮፓዊያን የጦር መርከቦቻቸውን ይልኩላቸው ነበር። የጋዛ ወንዶች ጉዳይ የግብረሰዶማዊነት ጉዳይ ቢሆን ኖሮ አሜሪካ የአውሮፕላን ተሸካሚዎችን ትልክላቸው ነበር። የጋዛ ህጻናት ጉዳይ ጾታ የመቀየር ጉዳይ ቢሆን ኖሮ የተባበሩት መንግስታት በአንድ ድምፅ ያለቅስላቸው ነበር። ነገር ግን ጉዳዩ የእምነት እና የክህደት ሆነ። እምነት "የቲም" ሲሆን ክህደት ግን ብዙ ቤተሰቦች አሉት።
 
ወላሂ መጨረሻው የሙተቆች(አላህን ፈሪዎች) መሆን ምንም ጥርጥር የለውም!
ኢሻ አላህ
image
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
lebib shifa paylaştı
Çeviri imkansız.
ሺህ አመታት የዘለቀ «የአይሁዶች» ታሪካዊ ጉዞ
 
ባለፉት ሺህ አመታት ህዝቦች «ከአይሁዶች» ጋር የነበራቸውን ግንኙነት የሚገልጽ አጭር የታሪክ ቅደም ተከተል በሚከተለው ሁኔታ ቀርቧል :-
 
1080 - ከፈረንሳይ ተባረሩ
1098 - ከቼክ ሪፖብሊክ ተባረሩ
1113 - ከኪየቫን ሩስ (ቭላዲሚር ሞኖማኽ) ተባረሩ
1113 - በኪየቭ ውስጥ ጭፍጨፋ አስተናገዱ
1147 - ከፈረንሳይ ተባረሩ
1171 - ከጣሊያን ተባረሩ
1188 - ከእንግሊዝ ተባረሩ
1198 - ከእንግሊዝ ተባረሩ
1290 - ከእንግሊዝ ተባረሩ
1298 - ከስዊዘርላንድ ተባረሩ (100 የሚሆኑ አይሁዶች በስቅላት ተገደሉ)
1306 - ከፈረንሳይ ተባረሩ (3,000 የሚሆኑ አይሁዶች በቁማቸው ተቃጠሉ)
1360 - ከሃንጋሪ ተባረሩ
1391 - ከስፔን ተባረሩ (30,000 «አይሁዶች» ሲገደሉ 5,000 የሚሆኑት በቁማቸው ተቃጠሉ)
1394 - ከፈረንሳይ ተባረሩ
1407 - ከፖላንድ ተባረሩ
1492 - ከስፔን ተባረሩ ( «አይሁድ» የተባለ ለዘላለም ወደ አገሪቱ እንዳይገባ የሚከለክል ሕግ ጸደቀ)
1492 - ከሲሲሊ ተባረሩ
1495 - ከሊትዌኒያ እና ኪየቭ ተባረሩ
1496 - ከፖርቹጋል ተባረሩ
1510 - ከእንግሊዝ ተባረሩ
1516 - ከፖርቹጋል ተባረሩ
1516 - በሲሲሊ የወጣው ህግ «አይሁዶች» ከሰዎች ተገለው ብቻቸውን እንዲኖሩ ፈቀደ
1541 - ከኦስትሪያ ተባረሩ
1555 - ከፖርቹጋል ተባረሩ
1555 - «አይሁዶች» ከሰዎች ተገለው ብቻቸውን እንዲኖሩ የሚፈቅድ ህግ በሮም ወጣ
1567 - ከጣሊያን ተባረሩ
1570 - ከጀርመን (ብራንደንበርግ) ተባረሩ
1580 - ከሩሲያ ኖቭጎሮድ ተባረሩ
1592 - ከፈረንሳይ ተባረሩ
1616 - ከስዊዘርላንድ ተባረሩ
1629 - ከስፔን እና ፖርቹጋል ተባረሩ
1634 - ከስዊዘርላንድ ተባረሩ
1655 - ከስዊዘርላንድ ተባረሩ
1660 - ከኪየቭ ተባረሩ
1701 - ከስዊዘርላንድ ሙሉ በሙሉ ተባረሩ ( ይህ ድንጋጌ የፊሊፕ አምስተኛ ድንጋጌ ነው)
1806 - የናፖሊዮን የመጨረሻ - ባዳርጃ
1828 - ከኪየቭ ተባረሩ
1933 - ከጀርመን ተባረሩ። የዘር ማጥፋት ወንጀልም ተፈጸመባቸው
 
 
ይህ በቅደም ተከተል የተደረደረ አጭር ታሪካዊ ክስተት ባለፉት ሺህ ዓመታት ህዝቦች «ከአይሁዶች» ጋር የነበራቸውን ግንኙነት የሚያሳይ ነው። ነገር ግን ዛሬ ላይ ፍልስጤማዊያን በገዛ መሬታቸው ባይተዋር ሆነው ቤት ለእንቦሳ ብለው ከጓዳቸው ባስገቧቸው አረመኔዎች እየተጨፈጨፉ ይገኛሉ። ከፍልስጤማዊያን በቀር በታሪክ ውስጥ እነዚህን «ሰዎች» ሌሎች ህዝቦች ያልታገሷቸው ለምን ይሆን ? ብሎ መጠየቅ የሚገባን ወቅት ላይ እንገኛለን።
 
**Mohammed Ahmed( FB)
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş