Çeviri imkansız.

#ሼር_ሼር_ሼር

ዴክስ ኮድ 2 - 64749 የታክሲ ቅብ የተቀባች መኪና ከአጠና ተራ እፎይታ መብራቱ ዝቅ ብሎ የሚገኘው ጋራጅ ጋር ከለሊቱ 10 ሰዓት ላይ ከቆመችበት በዘራፊዎች ተወስዳለች ይቺም መኪና 4ቤተሰብን የምታስተዳድር ስትሆን ሁላችንም በማፋለግ ትብብራችሁን እንድታሳዩን ይሁን !

image
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş