UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

እስራዔል የምትባልን ሃገር ይህቺ ዓለም አታውቅም ነበር። ከ1948ቱ የ6 ቀን ዐረብ–እስራዔል ጦርነት በኋላ ነው በተባበሩት መንግስት ድርጅት በኩል እውቅና የተሰጣት።

እስካሁን ድረስ የእስራዔልን ሉዓላዊ ሃገር መሆን አምነው የማይቀበሉና በርሷም ውስጥ ቆንፅላ ጽ/ቤት የሌላቸው ሃገሮች አሉ።

ፍልስጤም ግን በፎቶው ላይ እንደምትመለከቱት፤ እስራዔል ከመኖሯ በፊት ጀምሮ በ1927 እንኳ የራሷ የሆነ የመገበያያ ገንዘብ (Currency) ያላት ታዋቂ ሃገር ናት።

Via palestine_history

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ያ ፈለስጤን!!

የአላህ ቁጣ በበዳዩዋ እስራኤልና አሜድካ ይሁን!!!

አባት ልጁን አቅፎ አይኗን ከፍቶ ስሞ ሲሰናበታት ኢላሂ እያየህ ነው እየሰማህ ነው ሀያሉም አንተ ነህ አለህዬ አንተው ተበቀልላቸው 😭

ምን አይነት ፈተና ላይ ናቹ?

የአለም ሙስሊም በናንተ ልክ ቢሆን ኖሮ ሙስሊም አንድ አመት ባልሞላ ግዜ የበላይ ይሆን ነበር! ረበና ሆይ አንተው የአለምን ኡማህንና መሪዎችን አንቃልን ሌላ ምን ይባላል ኡፍፍ..

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በእድሜ ትንሹ ሀፊዘል ቁርአን ከፍ ወደ አለው ጌታው በሸሂድነት መንገድ ሄድዋል ።

ለነሱ ሳይሆን ለራሳችን እናልቅስ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ቃሉ አጽናኝ እና አስጠንቃቂ በሆነው ነቢይ ላይ ሰላት እና ሠላም በሰፊው ይውረድ።ﷺﷺﷺﷺﷺ🏴

እስልምና ስለሁሉም ነገር ቀድሞ አስቀድሞ መፍትሔ አስቀምጧል ችግሩ እኛ አናነብም እንጅ!!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

لازم تتقبل فكرة إنك ملكش نصيب في جانب معين من جوانب الحياة.. «ده شيء عادي جدا»

▪عادي إن ما يبقاش لك نصيب في جواز.. في شغل.. في ولاد.. في أهل.. في صحة.. في فلوس..

▪تقبل فكرة إنك إنسان.. ولازم حاجة أو اتنين يكونوا ناقصين في حياتك.. وربنا ﷻ بيقول "لقد خلقنا الإنسان في كبد"

▪لو انت معاك كل حاجة.. ومفيش حاجة ناقصاك.. «يبقى انت مُتّ واتحاسبت.. ودخلت الجنة كمان»

▪ادعي ربنا بالبركة بالموجود..

واحتسب المفقود.. والله سيرضيك 💚

مما قرأت

#في_حب_المصطفى_ﷺ

Send as a message
Share on my page
Share in the group