Translation is not possible.

ያ ፈለስጤን!!

የአላህ ቁጣ በበዳዩዋ እስራኤልና አሜድካ ይሁን!!!

አባት ልጁን አቅፎ አይኗን ከፍቶ ስሞ ሲሰናበታት ኢላሂ እያየህ ነው እየሰማህ ነው ሀያሉም አንተ ነህ አለህዬ አንተው ተበቀልላቸው 😭

ምን አይነት ፈተና ላይ ናቹ?

የአለም ሙስሊም በናንተ ልክ ቢሆን ኖሮ ሙስሊም አንድ አመት ባልሞላ ግዜ የበላይ ይሆን ነበር! ረበና ሆይ አንተው የአለምን ኡማህንና መሪዎችን አንቃልን ሌላ ምን ይባላል ኡፍፍ..

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group