እስራዔል የምትባልን ሃገር ይህቺ ዓለም አታውቅም ነበር። ከ1948ቱ የ6 ቀን ዐረብ–እስራዔል ጦርነት በኋላ ነው በተባበሩት መንግስት ድርጅት በኩል እውቅና የተሰጣት።
እስካሁን ድረስ የእስራዔልን ሉዓላዊ ሃገር መሆን አምነው የማይቀበሉና በርሷም ውስጥ ቆንፅላ ጽ/ቤት የሌላቸው ሃገሮች አሉ።
ፍልስጤም ግን በፎቶው ላይ እንደምትመለከቱት፤ እስራዔል ከመኖሯ በፊት ጀምሮ በ1927 እንኳ የራሷ የሆነ የመገበያያ ገንዘብ (Currency) ያላት ታዋቂ ሃገር ናት።
Via palestine_history