UMMA TOKEN INVESTOR

About me

إِنَّ فِي اخْتِلَافِ اللَّيْلِ وَالنَّهَارِ وَمَا خَلَقَ اللَّهُ فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَتَّقُونَ ሌሊትና ቀን በመተካካታቸው አላህም በሰማያትና በምድር ውስጥ በፈጠረው ሁሉ ለሚጠነቀቁ ሕዝቦች ምልክቶች አሉ፡፡

Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
ያአላህ ለነዚህ ጨቅላዎች ስትል ነስሩ አቅርበው!!
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
እስራኤሎች ፍልስጤምን በሂደት ለመቆጣጠር እንቅስቃሴ ሲጀምሩ የነበረውን ሁኔታ አንድ ፍልስጤማዊ አዛውንት እንዲህ ሲል አውግቷል ፦ " አንድ አይሁድ መጣን መሬቴን እንድሸጥለት ጠየቀኝ። እምቢ አልኩት!!! መሬቴን ለመውሰድ ሲል የፈለግኩትን ያህል ገንዘብ እንደሚከፍለኝ ነገረኝ። እኔ ግን አልተቀበልኩትም!! "ባዶ ቼክ ልስጥህና የፈለግከውን ያህል ገንዘብ ቁጥር ፃፍበት" አለኝ። ሆኖም አሻፈረኝ አልኩት።
 
"ይህቺን መሬትህን እንድትተውልኝ ምን ማድረግ አለብኝ? " ሲል ጠየቀኝ።
 
እንዲህ አልኩት ፦ " ባዶ ወረቀት ልስጥህና ዓለም ላይ ያሉ ሙስሊሞች በሙሉ ፍልስጤም ላይ ያላቸውን ድርሻ እንዲተዉልህ እያንዳንዳቸውን አስፈርመህ ና !! ከዚያ በኋላ እኔም እተውልሃለሁ። ፍልስጤም የኔ አይደለችም ፤ የሁሉም ሙስሊሞች እንጂ !! የሙስሊሞችን ሁሉ ፊርማ ካመጣህልኝ በነፃ እለቅልሃለሁ" አልኩት!!
 
አዎ ፍልስጤም የሁላችንም ናት!!
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
መቼም አይችሉም!!
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group