ሙስሊም ሆነህ ካፊር መከተል ውርደትም ውድቀትም ነው።
-----------------------------
(إعلم يا مسلم رحمني الله و إياك)
አንተ ሙስሊም እኔንም አንተንም አሏህ ይዘንልንና እወቅ!!
❌عيد الأم : هو عيد للكفار !
የእናቶች ሸን የካፊር በዓል ነው።
❌عيد الحب : هو عيد للكفار !
የፍቅረኛሞች ቀን የካፊር በዓል ነው።
❌عيد الميلاد : هو عيد للكفار !
አመተ-ምህረት የካፊር በዓል ነው።
❌عيد رأس السنة : هو عيد للكفار !
አመታዊ በዓል የካፊር በዓል ነው።
❌عيد المرأة: هو عيد للكفار!
የሴቶች ቀን የካፊር በዓል ነው።
❌عيد ميلادك أنت : تقليد للكفار !
የአንተ ልደት ቀን ካፊሮችን መከተል ነው።
❌الاحتفال بالمولد النبوي : بدعة !
መውሊድ እያሉ መጃጃል ጥመት ነው።
❌الاحتفال بالسنة الهجرية : بدعة !
የሒጂራን ዘመን መለወጫ በዓል ማድረግ ቢዲዓ ነው።
❌الاحتفال بليلة الاسراء والمعراج : بدعة !
ኢስራዕና ሚዕራጂን ዒድ አድርጎ ማክበር ቢዲዓ ነው።
🔹هذه ليست أعياد للمسلمين وبدع لم يحتفل بها النبي ﷺ !!
فلماذا تخالف سُنّة نبيك ﷺ يا مسلم ؟!🔸
እነዚህ የተዘረዘሩት ሁሉ የሙስሊሞች በዓል አይደሉም ነብዩም አልሰሯቸውም አላዘዟቸውም ..ታዲያ ለምን ነብይህን ትቃረናለህ አንተ ሙስሊም.!?
🔹قال الله جل جلاله :
﴿قُلْ إِنْ كُنْتُمْ تُحِبُّونَ اللَّهَ فَاتَّبِعُونِي يُحْبِبْكُمُ اللَّهُ وَيَغْفِرْ لَكُمْ ذُنُوبَكُمْ وَاللَّهُ غَفُورٌ رَحِيمٌ (٣١) ﴾
በላቸው፡- «አላህን የምትወዱ እንደኾናችሁ ተከተሉኝ፤ አላህ ይወዳችኋልና፡፡ ኀጢኣቶቻችሁንም ለናንተ ይምራልና፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡»
سورة آل عمران
🔹قال الله جل جلاله :
{ قُلْ أَطِيعُوا اللَّهَ وَأَطِيعُوا الرَّسُولَ ۖ فَإِن تَوَلَّوْا فَإِنَّمَا عَلَيْهِ مَا حُمِّلَ وَعَلَيْكُم مَّا حُمِّلْتُمْ ۖ وَإِن تُطِيعُوهُ تَهْتَدُوا ۚ وَمَا عَلَى الرَّسُولِ إِلَّا الْبَلَاغُ الْمُبِينُ }(٥٤)
«አላህን ተገዙ፡፡ መልክተኛውንም ታዘዙ፤ ብትሸሹም (አትጎዱትም)፡፡ በእርሱ ላይ ያለበት የተገደደውን ማድረስ ብቻ ነው፡፡ በእናንተም ላይ ያለባችሁ የተገደዳችሁት (መታዘዝ) ብቻ ነው፡፡ ብትታዘዙትም ትምመራላችሁ፡፡ በመልእክተኛውም ላይ ግልጽ ማድረስ እንጂ ሌላ የለበትም» በላቸው፡፡
سورة النور🔸
🔹قال ﷺ :
" كلُّ أمتي يدخلون الجنةَ إلا من أبى
قالوا : يا رسولَ اللهِ ، ومن يأبى ؟
قال : من أطاعني دخل الجنةَ ، ومن عصاني فقد أبى ".
ሁሉም ህዝቦቼ ጀነት ይገባሉ እምቢኝ ያለ ሲቀር አሉ...
ሶሀቦችም ማንነው እምቢ የሚል አሏቸው.!?
ውዱ ነብይምﷺ
የታዘዘኝ ጀነት ገባ እኔን ያመፀ እንቢ ብሏል አሉ።
📚صحيح البخاري
🔹ما هي الأعياد المشروعة في الإسلام ؟
ታዲያ በኢስላም የተደነገጉት በዓሎች እነማን ናቸው..!?
الأعياد :
ኢዶች አሉ።
عيد الفطر :
ومناسبته إختتام صيام رمضان.
➊ኢደል-ፊጥር
ረመዷን ፆም መጠናቀቁን ምክንያት በማድረክ የሚከበር።
عيد الأضحى :
ومناسبته إختتام عشر ذي الحجة.
ولا يحتفل بما سواهما !
➋ዒደል-አዶሀ
የዙል-ሒጃ አስር ቀናቶችንና በውስጣቸው የሚፈፀሙ የሀጂ ስራወችን ምክንያት በማድረግ የሚከበር በዓል ከነዚህ ውጭ በዐላትን ኢስላም አልደነገገም።
هل سمعت في حياتك أن يهودياً أو نصرانياً يحتفل بأعياد المسلمين الفطر والأضحى ؟ طبعاً لا .
አይሁዶችም ሆኑ ክርስቲያኖች በሙስሊሞች በዓላት ላይ ኢደል-አዷሀንም ይሁን ፊጥርን ሲያከብሩ በህይወትህ ሰምተህ ታውቃለህ..!?በፍፁም አያደርጉትም።
لأن لهم أعيادهم الخاصة بهم .
إذاً لماذا تقلدهم وتحتفل بأعياد ليست من دينك ؟!
ምክንያቱም እነሱ ለራሳቸው የተለዬ ዒድ አላቸው ታዲያ አንተ ሙስሊሙ ለምን ካፊሮችን ትከተላለህ..!?ለምን በኢስላምህ በሌለ ነገር ላይ ትደሰታለህ አይሰማህም..!?
لماذا تحتفل بأعياد المشركين والكفار ؟!
ለምንድን ነው በሙሽሪኮችና በከሀዲወች በዓል የምትደሰቱት አይሰማችሁም እንዴ...!?
✍️በኑረዲን አል አረብ