UMMA TOKEN INVESTOR

About me

There are no shortcuts to success. With every hardship comes ease!

Translation is not possible.
🌹አብዛኛዎች ሰዎች ስሜታዊና እራስ ወዳድ ናቸው:: ጥቅማቸው እንጂ አያሳስባቸውም፣ቢሆንም ውደዳቸው::❤
 
🌺መልካምን ስትሰራ ሰዎች በውስጥትህ የተደበቀ የእኔነት ስሜት እንዳለብህ ያሙሀል፣ቢሆንም መልካምን አድርግ::
 
💥ስኬታማ ስትሆን አስመሳይ ጓደኞችን እና እውነተኛ ጠላቶችን ታፈራለህ ፣ ቢሆንም የስኬት ሰው ሁን::
 
💐ዛሬ የምትሰራው መልካም ውለታ ነገ ይረሳል፣ ቢሆንም ደግ ዋል::
 
🌼እውነተኛነትህ ና ግልፅነትህ ለትችት አሳልፈው ይሰጡሀል ፣ ቢሆንም እውነተኛ እና ግልፅ ሁን::
 
🌸ትላልቅ ሀሳብን የያዙ ታላላቅ ሰዎች በተራ ሰዎች ሊስተጓጎሉና ሊቆሙ ይችላሉ ፣ ቢሆንም በትልቁ አስብ::
 
🌹ሰዎች ደካሞችን ይወዳሉ ፣ አምባገነኖችን ይከተላሉ ፣ ቢሆንም ለደካሞች ስትል ታገል::
 
💥ለአመታት የገነባሀው በአንድ ለሊት ሊወድም ይችላል ፣ ቢሆንም በግንባታህ ላይ ፅና::
 
🌼ሰዎች እርዳታህን በጣም ይሻሉ ፣ ስታግዛቸው ደግሞ አንተን ያጠቁሀል ፣ ቢሆንም እገዛህን አትንፈጋቸው
 
💐ለዚች ዓለም አንተ ዘንድ ያለውን ምርጥ ነገር ስታበረክት አንዳንዱ በመጥፎ ይመልስልሀል ፣ ቢሆንም ምርጥ ነገርህን አበርክት::
✅ብቻ እኛ መልካም እንሁን መልካም እናስብ እንጅ ዋጋውን ከአላህﷻአናጣውምና!!
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
O Allah, help and protect the people of Palestine. O Allah, ease their pain and suffering.
Ameen!
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Mohammed Yasin Ebrahim Сhanged his profile picture
2 years
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group