UMMA TOKEN INVESTOR

About me

Why are you created?

Translation is not possible.
አደጋ ላይ ነን!!
ከሶሐባው ዒያድ ኢብኑ ሒማር ረዲየላሁ ዐንሁ ተይዞ እንዲህ ይላሉ፡-
“የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡-
{አንዱ በአንዱ ላይ ድንበር እንዳያልፍና አንዱ በሌላው ላይ እንዳይጎረር ትተናነሱ (ትሁቶች ትሆኑ) ዘንድ ወደኔ አላህ ወሕይ አውርዷል፡፡}
ይህኔ ‘የአላህ መልእክተኛ ሆይ! እስኪ ንገረኝ? አንድ ከኔ የሚያንስ ሰው በህዝብ ፊት ሲሰድበኝ ብመልስለት እንዴት ነው? በዚህ ላይ ወንጀል አለብኝን?’ አልኳቸው፡፡ እሳቸውም እንዲህ አሉ፡-
{ተሰዳዳቢዎች ሸይጧኖች ናቸው!! ቆሻሻ ንግግሮችን ይወራወራሉ፡፡ አንዳቸው ሌላውን በውሸት ይወነጅላሉ፡፡} [ሶሒሑል አደቢል ሙፍረድ፡ 165]
✍️ Ibnu Munewor
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
“ከሰማይና ከምድር ሲሳይን የሚሰጣችሁ ማን ነው? መስሚያዎችንና ማያዎችንስ የፈጠረ ማን ነው? ከሙትም ሕያውን የሚያወጣ ከሕያውም ሙትን የሚያወጣስ ማን ነው? ነገሩን ሁሉ የሚያስተናብርስ ማን ነው?” በላቸው፡፡ “በእርግጥም አላህ ነው” ይሉሃል፡፡ “ታዲያ አትፈሩትምን? (ለምን ታጋራላችሁ?)” በላቸው፡፡
(ዩኑስ: 31)
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
👉ወዳጄዋ!!
ህይወት ሚስጥር ናት።
ምን እንደሚጠብቅህ ምን እንደሚያጋጥምህ አታውቅም።
ሁሉንም ነገር ለመቀበል ራስህን ዝግጁ አድርግ።ምንም ቢያጋጥምህ አመስግን!!ክፉ ሲያጋጥምህ ታጋሽ ሁን።አብሽር ከችግር ጋር ምቾት አለ ራስህን አፅናና።ይህች ምድር የፈተና ቦታ መሆኗን ለቅፅበት መዘንጋት የለብህም።
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
image
image
image
image
image
image
+3
Send as a message
Share on my page
Share in the group