Translation is not possible.

በርግጥ…እኛ ብንተዋቸው አላህ አይተዋቸዉም።እኛ ብንረሣቸው አላህ አይረሣቸዉም።አሁንም ግፉና ደም ማፍሰሱ ቀጥሏል።

መጀመሪያ አካባቢ ተጨንቀን በየደቂቃና ሰከንዱ ጉዳያቸዉን እንዳልተከታተልን ሁሉ አሁን ላይ ጭራሽ ዘንግተን እንዴት ሆነ? ከምን ደረሰ? ብለን ሌሎችን መጠየቅ ጀምረናል ።

የፈለስጢንና የጋዛን ጉዳይ አንርሳ።

በዱዓ እናስታውሳቸው።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group