Translation is not possible.

🇮🇱🇺🇲 ዛሬ በጋዛ ሞቶ የተገኘው አሜሪካዊ ሄርሽ ጎልድበርግ የእስራኤል ጦር አባል ነበር።

በአፕሪል ወር ላይ አልቃሳም ይፋ ባደረገው የቪዲዮ መረጃ በወራሪው አየር ጥቃት እጁን አጥቶ ነበር።

በወጣው ቪዲዮ ላይ የእስራኤል ሃይሎች በጋዛ ላይ ባደረሱት አሰቃቂ የቦምብ ጥቃት 70 ታጋቾችን መግደላቸውን ተናግሯል።

በወቅቱ ወላጆቹ ከባድ ሃዘን ውስጥ ሆነው በተለያዩ ሚዲያዎች ስምምነት ላይ እንዲደስ ሲማፀኑ ታይቷል፣ ነገር ግን ኔታንያሁ በሚከተለው የመጨረስ ፖሊሲ ልጁን አጠናቆታል።

አሁን ላይ የኔታንያሁ ታጋች ነፃ አውጪ ጦር

ወደ አስከሬን ነፃ አውጪ ጦር ሰሙን ቀይሯል

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group