Translation is not possible.

የአላህ መልእክተኛ ሰላላሁ ዓለይሂ ወሰለም ስጦታ በሁለት ወንድማማቾች መሀከል ፍቅርን የሚያጠናክር ድልድይ መሆኑን ሲገልፁ “ስጦታን ተለዋወጡ ትዋደዳላችሁ።” ማለታቸው ተወስቷል። ከዚህ በተጨማሪ ስጦታ በአንተ ልብ ውስጥ ለወንድምህ የሰጠኸውን ልዩ ቦታ የምታሳይበትም ግሩም አጋጣሚ ነው

Send as a message
Share on my page
Share in the group