UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ወዳጄ "አንብብ" ማለት በቁርዓን ውስጥ ሸይኽ ይኑረን ማለት ነው።ጅብሪል በዚያች የመጀመርያዋን ወህይ ይዞ በመጣበት ቅጽበት ነብዩን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም አንደኛው የጎን አጥንታቸው ከሌላኛው ጋር እስኪተላለፍ ድረስ አንብብ እያለ ሲያስጨንቃቸው የሚነበብ ነገር ይዞላቸው መጥቶ አይደለም ፤ ይዞላቸውም ቢመጣ ማንበብ አይችሉም።ይልቁንም ሸይኻቸው ሆኖ እያስተማራቸው ነበር።ከ google ወይም ከተለያዩ ምንጮች እያነበብክ እውቀት ታገኝ ይሆናል ግን ሙሉ አያደርግህም ግዜ ሰተህ ቁጭ ብለህ ተማር!!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
seyfedin kedir Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group