አሁንም እጅጉን ወጣት እንደሆንክ ነው የምታስበው? አላህን በሚጠበቀው ልክ ለማምለክ ግዜ አጣህ? ባተሌ ሆንክ? ወይስ የአዕምሮ ሰላም፣መረጋጋት እና የእርጅና ዘመንህ ላይ አላህን ለማምለክ አቀድክ?
አዳምጥ 👂
የሰው ልጅ ፍላጎት እንደሆነ መቼም አያልቅም፤ የአዕምሮ ሰላምም ሆነ መረጋጋትም በጭራሽ አይመጣም!( ወደ አላህ የሸሹ እንደህነ እንጂ!) ሁሌም ሥራ ላይ ትሆናለህ፤ ከውጥረትም ነፃ አትሆንም። እንደውም ሸበት እና እርጅና ሳይጎበኝህ ልታልፍ ትችላለ፤ ያው ሞት እድሜ የለውምና።
አሁን ወደ አላህ ተመለስ!
ሀያሉ አላህ(ሱ.ወ) ከመሬት በታች የከተሙትን ይቅር ይበላቸው🤲፤ ምህረቱንም ይስጣችሁ🤲። ለእኛም የምናመልክህን ረጅም እድሜ ስጠን🤲። ላበጀህልን ጀነት፣ ግብዣ እና የክብር ተስተናጋጆች አካል አድርገን ያረብ🤲