Abu Ebrahim Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Abu Ebrahim shared a
Translation is not possible.

አጫጭር ዜናዎች

የእስራኤል ወራሪ ጦር ቃል አቀባይ፡ የናሃል ብርጌድ ወታደር በሰሜናዊ ጋዛ ሰርጥ በተካሄደው ጦርነት በጠና ተጎድቶ ወደ ሆስፒታል ህክምና እንዲወስድ ተላልፏል።

አል-ቃሳም ብርጌድ በኪሱፊም ቦታ ላይ በ114 ሚ.ሜ የአጭር ክልል “ራጁም” ሚሳይል ስርዓት የጠላትን ስብስብ ያነጣጠረ ኢላማ ፈፅሞ አጥቅቷል።

🔻የእስራኤል ወራሪ ጦር ቃል አቀባይ፡- ከሊባኖስ ወደ እስራኤል ጦር ቦታዎች በርካታ ሚሳኤሎች መተኮሳቸውን አረጋግጠናል።

የጠላትየ ታንኮች ከሳላህ አልዲን ጎዳና በስተ ምዕራብ በሚገኘው በአቡ ሁሊ ቤተሰብ ቢሮ ዙሪያ እየተጓዙ ነው በዲር አል-በላህ ምስራቃዊ ክልሎች ውስጥ አሉ::

#palestine #freepalestine #غزة #فلسطين

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abu Ebrahim shared a
Translation is not possible.

#ሰበር

አልቃሳም ብርጌድ፡ ከ2006 ጀምሮ ለመጀመሪያ ጊዜ በሰሜን ፍልስጤም ድንበሮች ውስጥ በ40 ኪሎ ሜትር ጥልቀት ወደ እስራኤል ግዛት ገብቶ የሳይረን እየሰማ ነው::

#freepalestine #غزة #palestine #فلسطين #فلسطين_حرة #qassambrigades

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abu Ebrahim shared a
Translation is not possible.

#ተከታታይ_የድል_ዜና

ኢዝ አድ-ዲን አል-ቃሳም ብርጌድ፡- 9፡42 ሲሆን የአልቃሳም ብርጌድ የስዴሮትን ሰፈር በሚሳኤል ቦምብ ደብድቧል።

ከቀኑ 9፡44 ላይ የአልቃሳም ብርጌድ በወራሪዋ የተያዘውን “ኔቲቮት” ከተማ በሚሳኤል ደብድቧል።

አመሻሽ 11፡17 ላይ የአልቃሳም ብርጌድ ከጋዛ ከተማ በስተሰሜን እና በስተደቡብ ያለውን የጠላት ጦር ሃይሎች በደርዘን በሚቆጠሩ ከባድ የሞርታር መሳሪያዎች አውድሟል።

አመሻሽ 11፡21 ላይ የአልቃሳም ብርጌድ ወራሪዋ ሰላማዊ ሰዎች ላይ ለፈፀመችው ጥቃት ምላሽ በአሽዶድ ግዛት ላይ ያነጣጠረ የሚሳኤል ቦምብ ድብደባ ፈፅሟል።

#غزة #palestine #freepalestine #gazaunderattack

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abu Ebrahim shared a
muhimud  
1 year Translate
Translation is not possible.

💟

💟

1 year Translate

🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸Palestine

"ንቂ ንቂ ለልደትሽ ፓርቲ

አዘጋጅልሻለሁ"

እያለች በሞሬት ታነባለች🔹🔹🔹

የልጇን መሞት ያላመነችው

ዕናት💟

🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸Palestine

#israelaterroriststate

#gazagenocide

6 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

You don't necessarily have to be a Muslim to condemn the massacre of innocents in Selegaza, but to be just and human.

Send as a message
Share on my page
Share in the group