UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ከባድና የተቀናጀ ከ 80 በላይ የጦር ጀቶች የተሰማሩበት የወራሪዋ የአየር ጥቃት በሰሜን ጋዛ ሰርጥ እየተካሄደ ነው።

አስቀላን ቴልአቪቭ ኡስዱድ በሙጃሂዶች ሮኬት በመተራመሱ ነው።

የጋዛን ነዋሪዎች ወደ ግብፅ እንዲሰደዱ በማድረግ የተረፉትን በእሳት አሩር ለመፍጀት ወራሪዋ እየጣረች ነው።

"ለወታደሮቻችን ደህንነት ሲባል በጋዛ ኢንተርኔትና ማብራት አቋርጠናል" በማለትም በቃል አቀባይዋ በኩል ተናግራለች።

ከባድ ውጊያ እልህ አስጨራሽ ፍልሚያ እየተደረገ ነውና ወንድሞቻችሁን በዱአ አስታውሱ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ኢላሂ ባሮችህን እርዳ እኛ ደካሞች ነን

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሶስት የወራሪዋ የጦር ጄነራሎች በሙጃሂዶች ቁጥጥር ስር ገብተዋል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

365 km² ስፋተ ባላት ትንሽዬ የጋዛ ከተማ ላይ በአንድ ቅፅበት ብቻ ከ100 በላየ የጦር አውሮፕላኖች በጋዛ ንጹሐን ላይ እሳት እሳት እያዘነቡ ይገኛል።

በምድርም፣ በባህርም፣ በአየርም… እሳት ብቻ!

አሜሪካ አሁንም ከእስራኤል ጎን ነኝ ብላለች!

ምን ይሻለን በአላህ? ምን አይነት በላእ ነው የመጣብን!

ኧረ! በዱዓእ! ቢያንስ አላህ የአንዳችንን ዱዓእ ከተቀበለን ከነርሱ ዘርፈ ብዙ የጦር መሳሪያ የተሻለ ኃይል አለው።

#palestine #gaza

#gazaunderattack

gazaunderbombardment

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ወንድምና እህቶች! ኢስላማዊ የማኅበራዊ ሚዲያ ትስስር ገፅ የሆነውን ኡማላይፍን ለጓደኞቻችሁና ለወዳጆቻችሁ አስተዋውቁ።

ሁሉም ሙስሊም የአላህን ህግ ሸሪዓህን የተከተለ የማኅበራዊ ትስስር ገፅ መጀመሩንና መኖሩን ማወቅ አለበት።

ይህ መጀመሪያ ነው፤ በአላህ ፈቃድ ሁሉም ሰው ስለ ኡማላይፍ የሚያወራበት ጊዜ ይመጣል።

ዱዓእ አድርጉ፤ በቋሚነት መረጃዎችን ተቀያየሩ። በተጨማሪም በፈለስጢን ያሉ ወንድምና እህቶቻችንን በመልካም ዱዓችን አንርሳቸው፤ አላህ የሙስሊሞችን ሁኔታ ያሳምረው።

https://linktr.ee/ummalife

Send as a message
Share on my page
Share in the group