UMMA TOKEN INVESTOR

About me

አንድ ሰው ሰላም አግኝቶ ካደረ አካሉ ጤነኛ ከሆነለትና የእለት ጉርሱን ካገኘ ይህ ሰው የዚች ዓለም ፀጋ በሙሉ እጁ እንደገባለት ይቆጠራል። ነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)

Наган дахаан йохтахам.
«ፍልስጤም በልባችን ውስጥ ነሽ»
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Наган дахаан йохтахам.
አልቁድሶች ዒባዳ ላይ አይታሙም በገኙት አጋጣሚ ቁርአን ከፍተው እያነበቡ ትርፍ ጊዜያቸውን ያሳልፋሉ። ጓደኞቻቸው ግዳጃቸውን ጨርሰው የተሰውት ተሰውተው በህይወት ያሉት ሲመለሱ እነርሱ በተራቸው ወደ ጦር ሜዳው ይገሰግሳሉ‼
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Наган дахаан йохтахам.
የወራሪዋ ጦር አዛዥ ሌተናል ሺሞን ማርዳኪ ከባልደረቦቹ ጋር በምዕራብ ጋዛ ሰርጥ በሚገኙ ግርግዳዎች ላይ የእስራኤልን መፈክርና ባንዲራ ሲስል ውሎ ከቀኑ 5 ሰአት ገደማ ከጦር አዛዥ መኮንኑ ጋር ግንኙነቱ መቋረጡን የእስራኤል የዜና ወኪል ዘግቧል።
 
Mahi Mahisho
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Наган дахаан йохтахам.
ከዋሻው ወጥተው የጠላትን ጦር አንድደው የናታንያሁን ዋይታ ለመስማት ይመለሳሉ። ከንግግሩ የጦር ስትራቴጂያቸውን ነድፈው ዒባዳ ላይ ይጣዳሉ ቁርአን ከፍተው እያነበቡ ትርፍ ጊዜያቸውን ያሳልፋሉ። ጓደኞቻቸው ግዳጃቸውን ጨርሰው የተሰውት ተሰውተው በህይወት ያሉት ሲመለሱ እነርሱ በተራቸው ወደ ጦር ሜዳው ይገሰግሳሉ። በእርግጥም እነርሱ የቁድስ ብርጌድ ሰራያ አልቁድስ ናቸው። ሊላሂ ደሩሁም።
 
Mahi Mahisho
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Наган дахаан йохтахам.
ፊቱን በቀይ ጥምጣም የሚሸፍነው ዓይናማ ጣቱን በሸሃዳ የሚቀስረው አቡ ዑበይዳ በቲቪ ስክሪኖች ላይ ብቅ ሲል ንግግሩን እስኪጨርስ አውቂ አይደለም ነብስ ያለወቁ ህፃናት ሁሉ ጨወታቸውን ትተው በተመስጦ ነው የሚያደምጡት‼
 
አላሁመ አለይከ ቢል የሁድ‼
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group