Табасаранан алхьа кха дац.

ፊቱን በቀይ ጥምጣም የሚሸፍነው ዓይናማ ጣቱን በሸሃዳ የሚቀስረው አቡ ዑበይዳ በቲቪ ስክሪኖች ላይ ብቅ ሲል ንግግሩን እስኪጨርስ አውቂ አይደለም ነብስ ያለወቁ ህፃናት ሁሉ ጨወታቸውን ትተው በተመስጦ ነው የሚያደምጡት‼

አላሁመ አለይከ ቢል የሁድ‼

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group