አንዳንድ ሰዎች፣ ግብፅ ለምን ፍልስጤሞችን በሯን ከፍታ አልተቀበለቻቸውም? አረቦችስ ለምን መጠለያ አይሰጧቸውም? ፍልስጤሞች መጥፎ ሰዎች ስለሆኑና ስለሚጠሏቸው አይደለምን? ወይም አረቦች የአሜሪካና የእስራኤል ደጋፊ ስለሆኑ አይደለምን? ይላሉ።
እውነታው ግን እንደዛ አይደለም። ፍልስጥኤማውያን አላህን ፈሪ፣ ቸርና ፍቅር ህዝቦች ናቸው። አዶልፍ ሂትለር በጥቂት አመታት ውስጥ 6 ሚሊየን አይሁዶችን ሲጨፈጭፍና አለም በሙሉ አይሁዶቹን አር እንደነካው እንጨት ሲፀየፋቸው፣ ፍልስጥኤማውያን ናቸው ቤታችን ቤታችሁ ነው፣ ቤታችንን ለሁለት ተካፍለን መኖር እንችላለን ብለው የተቀበሏቸው።
ስለዚህ ፍልስጥኤማውያንን አረቦች ብቻም ሳይሆኑ መላው የሰው ዘር ይወዳቸዋል።
ስለዚህ ግብፅ ለምን ድንበሯን አልከፈተችላቸውም?
ግብፅ ድንበሯን የዘጋችሁ የእስራኤልን ሴራ ቀድማ ስለምታውቅ ነው። እስራኤልና አሜሪካ ፍልስጥኤማውያኑን በቀላሉ አስለቅቀው አገሪቷን መጠቅለል ፈልገው ነበር። ይህን እቅድ ግን ግብፅ ስለተረዳች፣ "ሲጀመር ንፁሃን ዜጎችን ከቀያቸው ማፈናቀል ወንጀል ነው። ይሄ ጉዳይ ጦር ሊያማዝዘንም ይችላል" ብላ ኮምጨጭ ያለ መግለጫ የሰጠችው።
ግብፅ ብትፈቅድና 2.2 ሚሊዮን የጋዛ ህዝብ ወደ ሲናይ በረሃ ቢሰደድ፣ በሚቀጥለው ደግሞ እስራኤል በዌስት ባንክ የሚኖሩ ፍልስጥኤማውያንን "ቀያችሁን ለቅቃችሁ ውጡልኝ" ማለቷ አይቀርም። ምክንያቱም እስራኤል ሁሉንም አረቦች ከአገራቸው አፈናቅላ የፍልስጤም ምድርን ፅዮናውያን ብቻ የሚኖሩበት አገር ማድረግ ትፈልጋለች። ቢኒያሚን ኔታኒያሁንና መሰሎቹ የዘመናችን መጥፎ ሰዎች መሆናቸውን የምናውቀው በዚህ ነው።
እስራኤል ባደባባይ "ወደ ሲናይ በረሃ ተሰደዱ" ስትል አወጀች። ይህን ሲናገሩ ትንሽ እንኳን አልሰቀጠጣቸውም። "ሀማስን ካጠፋን በኃላ እንደገና አገሪቷን ገንብተን ስንጨርስ ትመለሳላችሁ።" አሏቸው። ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጣሏት ይሉሃል ይሄን ጊዜ ነው እንግድህ።
ጋዛን ከወሰዱ በኋላ ዙርያውን በሰማይ ጠቀስ አጥር አጥረውና ወታደር አቁመው እንቁልልጫችሁ ሊጫወቱባቸው ነበር ያሰቡት።
አንዴ ከፍልስጤም ተሰዶ ወደ አረብ አገር የተበተነና መጠለያ ካንፕ ውስጥ የገባ ሰው ተመልሶ አገሩን እንደማይረግጥ ይታወቃል። ግብፅም ይህን ስለምታውቅ እቅዱን አክሽፋዋለች።
የሀማስ መሪዎችም ለፍልስጤማውያን "አገራችሁን ለቅቃችሁ በመሄድ የእስራኤል ሴራ ተባባሪ እንዳትሆኑ!" በማለት አስጠንቅቀዋል።
አሜሪካ 50 ግዛት አላት፣ ለእስራኤል ካዘነችላት ለምን አንዱን ግዛት አልሰጠቻትም? አውሮፓውያኑም ከ 44 በላይ አገራት አላቸው ታድያ አይሁዶችን ከፍልስጤሞች አገር አውጥተው ለምን አልወሰዷቸውም? አሜሪካና አውሮፓ አይሁዶቹ የአረቦችን አገር ቀምተው እንድወስዱት ይፈልጋሉ።
ከዚያም በዚያ ውስጥ ያለውን ያልተነካ የነዳጅና የዘይት ሀብት ተቀራምተው ይዘርፋሉ። ለዚያ ነው አሜሪካና አውሮፓ ፍልስጥኤማውያኑን ተባብረው የሚወጉት። እቅዳቸው የነዳጅ ሀብቱን ለመቀራመትና አድስ የንግድ መስመር ለመክፈት ነው። እስራኤል አገሩን ስትወስድ አሜሪካና አውሮፓ የተፈጥሮ ሀብቱን ይቀራመታሉ።
አረቦች ደግሞ ይሄን ሴራ ቀድመው ደርሰውበታል። ከዚህም ቀደም የደረሰባቸው ግፍ ነው።
አይሁዶች የሄዱበት አገር ላይ ኢኮኖሚውን ህገወጥ በሆነ መልኩ ይቆጣጠራሉ፣ በገንዘብ ሃይል መንግስትን ለመገልበጥ ያሴራሉ። በዚያ ላይ ከሀድዎችና ነብሰ ገዳዮች ናቸው። ለዚያ ነው አለም በሙ የሚጠላቸው። ክፉዎች ናቸው።