UMMA TOKEN INVESTOR

About me

አልሀምዱሊላህ

Fulana Bint Fulan Changed her profile picture
1 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

..አፄዎቹን የምትጠላው ካሀዲያን ስለነበሩ፣ ላኢላሃኢለላህ ያለችን ነፍስ ሲያጠፉና ኢስላምን ሲዋጉ ስለነበር ከሆነ አጂር አለህ! የዐቂዳ ምሰሶ የሆነውን ወላእ እና በራእም አረጋግጠሃል ‼ የምትጠላቸው ለብሄራቸው ከሆነ ግን አንተ በርግጥም በጃሂሊያ አረንቋ ውስጥ የሰመጥክ ቁረይሺይ ነህ‼

መልእክተኛው ﷺ እንዲህ ብለዋል ፦ « ለአላህ ሲል የወደደ ለአላህ ሲል የጠላ ለአላህ ሲል የሰጠና ለአላህ ሲል የከለከለ በርግጥም እርሱ ኢማንን አሟልቷል » (አቡዳውድ)

Ismile nuru

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

.✍

አንደሉስ ሲከፈት የሙስሊም ሰራዊቶች

አስራ ሁለት ሺህ ነበሩ ተባለ;

አንደሉስ ስትወድቅ ግን በውስጧ በሚሊየን የሚቆጠሩ ሙስሊሞች ነበሩ።

ቁም ነገሩ፦ የኢማን ጥንካሬ እንጂ

የቁጥር ብዛት አ ይ ደ ለ ም!!

منقول

አሏህ ሆይ ጠላትን የሚያሸብር ኢማን 🤲

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

.ኢማም አልጁነይድ ( ረ ዐ) ...

"መከራ ( በላእ) .... የአላህ ቅጣት ወይስ ወንጀል ማበሻ ወይስ ወደሱ ከፍታ ነው ? ተብለው ተጠየቁ ...

እሳቸውም ....

" በውሳኔው ከተበሳጨህ ቅጣት ነው ፣ ከታገስክ ወንጀል ማበሻ ነው ፣ ከወደድክ ከፍታ ነው ‼ " አሉ ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

.የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

«በጁምዓ ሌሊትና በጁምዓ ቀን በእኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ ፣ በእኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሰለዋት ያወርድለታል።»

አልባኒ ሀዲሱን "ሐሰን" ብለውታል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group