Translation is not possible.

..አፄዎቹን የምትጠላው ካሀዲያን ስለነበሩ፣ ላኢላሃኢለላህ ያለችን ነፍስ ሲያጠፉና ኢስላምን ሲዋጉ ስለነበር ከሆነ አጂር አለህ! የዐቂዳ ምሰሶ የሆነውን ወላእ እና በራእም አረጋግጠሃል ‼ የምትጠላቸው ለብሄራቸው ከሆነ ግን አንተ በርግጥም በጃሂሊያ አረንቋ ውስጥ የሰመጥክ ቁረይሺይ ነህ‼

መልእክተኛው ﷺ እንዲህ ብለዋል ፦ « ለአላህ ሲል የወደደ ለአላህ ሲል የጠላ ለአላህ ሲል የሰጠና ለአላህ ሲል የከለከለ በርግጥም እርሱ ኢማንን አሟልቷል » (አቡዳውድ)

Ismile nuru

Send as a message
Share on my page
Share in the group