UMMA TOKEN INVESTOR

About me

every soul test of death

Rahma rami shared a
Табасаранан алхьа кха дац.

ገንዘቡ በአሏህ መንገድ ለመስጠት በሚሳሱ ሰዎች እጅ ወደቀ፤ ሰይፉ ጠላት ፊት ለመቆም በሚርበተበቱ ፈሪዎች እጅ ወደቀ፤ ብዕሩ እውነትን በሚደብቁ አስመሳዮች እጅ ወደቀ..! በዚህም ምክንያት ስቃይ መለያችን እስኪመስል ድረስ የውርደት ማቅ ለበስን..!

┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Rahma rami shared a
Табасаранан алхьа кха дац.

የፌስቡክ መሥራች ማርክ ዙከርበርግ ስፖርት እሠራለሁ ሲል ጉልበቱ ላይ ስብራት አጋጥሞት የACL ቀዶ ጥገና ተደርጎለት በምታዩት መልኩ ይታያል።

አንዳንድ በሳይንስ ፊክሽን የተጠቁ ተማርንና አወቅን ብለው የሚያስቡ ወንድምና እህቶች ዘመናዊው ሳይንስ በተለይም የአርቲፊሻል ኢንተሊጀንሱ ዓለም ለሁሉም ነገር መልስ ያለው ይመስላቸዋል። እንዳውም አንዳንዶች በድፍረት ከተለዋዋጩ ሳይንሳቸው ጋር የተቃረነውን ኢስላማዊ አስተምህሮ ሲተቹ ይስተዋላል።

እስኪ! ከእናንተ በላይ ሳይንሰም የገባው፣ የገንዘብ አቅምም ያለው ማርክ ለአንድት ተራ ስብራት እንዲህ በበርካታ ኮተት ተጠጋግኖ ከሚቀመጥ፤ ቶሎ ወደነበረበት የሚመልሰው ሳይንሳዊ  አንድ የኤአይ ውጤት ፈልጉለት ኣ¡

እርሱ ከፌስቡክ ባሻገር ከ94 በላይ ካምፓኒዎች ባለቤት ነው። በተጨማሪም እንደ ዋትስአፕ፣ ኢንስታግራም፣ ኦኩለስ፣ ሜሴንጀርና መሰል ዕውቅ አፖች ባለቤት ነው። ፌስቡክ ብቻውን ከ2.9 ቢሊዮን በላይ ተጠቃሚ አለው።

ከገንዘብ አንፃርም ካየነው እነዚህንና ሌሎችንም የያዘው ሜታ ካምፓኒው 804.49 ቢሊዮን ዶላር ነው። ከፈለግክ በብላክ አብዛውና በኢትዮጵያ ብር አስበው። ከ80 ትሪሊዮን ብር በላይ ይመጣል። ይህ ማለት በኢትዮጵያ የ2016 አመታዊ በጀት (801.6 ቢሊዮን ብር) ካየነው ለ100 አመት ይበቃታል። ለአንድ ክፍለ ዘመን ትውልድ በለው¡ የካምፓኒው ያለፈው አመት ትርፉ በ130.58% የጨመረ ነው።

ግን ምን ዋጋ አለው? ሌላ ከባድ አደጋ እንኳ ሳያጋጥመው በዚህች ቀላል የጉልበት ስብራት ይሄው በዚህ መልኩ ተጠግኖ ነው ያለው።

ልብ ያለው ሰው ከዚህ በቀላሉ ይማራል። እርሱ ልብ ካለው ስለ ሜታቨርስና መሰል ነገሮች ከማውራቱ በፊት ስለ እምነት አጥንቶ እስልምናን ቢቀበል ይበልጠዋል። የሳይንስ ምርኮኞችም አይደለም ሌላ ዝንብ እንኳ መፍጠር እንደማትችሉ አውቃችሁ ወደ ዓለማቱ ጌታ ወደ አላህ ተመለሱ። ሳይንስን አትማሩ አላልኩም። ተማሩና ለመልካም ነገር ተጠቀሙበት፤ ዲናችሁን ካድሙበት። ግን ሁሉን ነገር የሚያውቅ አድርጋችሁ እምነታችሁን በፍልስፍና አትቀይሩት። ያልገባችሁ ነገር ሁሉ መልስ የሌለው አይምሰላችሁ። እናንተ በሰዋዊው ቅንጣቢ እይታችሁ ያልደረሳችሁበት ነገር ሁሉ ከናካቴው የሌለ አይምሰላችሁ። ቆም ብላችሁ ዐቅላችሁን አሠሩት። ከተማራችሁትና ካወቃችሁት ሁሉም ነገር በእስልምና መልስ አለው። የእስልምና መልስ ደግሞ ፍጹም እርካታና ስክነት የተሞላበት ነው።

አል-ሐምዱ ሊላህ! አላህ ሙስሊሞች ስላደረገን፤ ሙስሊሞችም አድርጎ ይግ'ደለን። ማርክም የፕላትፎርሞችህን በተለይም በፈለስጢን ጉዳይ ሙስሊም ጠልነትህን አስወግደህ አላህ እስልምናን የሚወፍቅህ፣ በዚህችም ቅምሻ ወደ ቀልብህ የምትመለስበትና አቅምህን የምትፈትሽበት ሰበብ ያድርግልህ።

||

t.me/MuradTadesse

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Rahma rami shared a
Табасаранан алхьа кха дац.

"ጦርነቱ ገና አልተጀመረም ለመጀመር በማሟሟቅ ላይ ነን..."

  "ለአሜሪካዊያን ከዛሬ ቀን ጀምሮ እስከ ጁሙዐ ድረስ ዕድል ሰጥተናል ጦርነቱ ቆሞ የፍልስጤማዊያን እስረኞች ካልተለቀቁ በሙሉ ኃይላችን ወደ ጦርነት እንገባለን። በሰማይ በምድርና በባህር ወታደሮቻችሁን እንጨፈጭፋለን"

"የኢዘዲን ቀሳም ብርጌድ ከአንድ አመት በላይ ጦርነት ላይ የመቆየት ችሎታ አላቸው"

ሂዝቦላህ

ሌሎች ፈጣን እና የተለያዩ መረጃዎች እንድደርስዎ ፔጃችንን ይቀላቀሉ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Rahma rami shared a
Табасаранан алхьа кха дац.

"The Six Days War" propaganda was proved to be a myth when Hezbollah fought back IDF for 34 days in 2006. Now it is 23rd day since the war for Gaza started on October 7/2023. And the myth of Israel's invincible army exposed more.

What Israel is doing on the people of Palestine are

- Genocide

- Ethnic Cleansing

- War Crime

- Crimes Against Humanity

- Collective Punishment

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Rahma rami shared a
Табасаранан алхьа кха дац.

If you are a human being... and if you are free... then you do not hesitate to show the truth to the world and expose the "Israeli occupying Nazis in Palestine."

If you are a hypocrite, you will be participating in the killing of children, women and civilians in the Gaza Strip.

All you can say is “Raise your voice loudly, and defend the defenseless people of Palestine and the Palestinian resistance that came out of the people to defend its people.”

“The world must know that “Israel” is a terrorist organization that stole the land of Palestine. They are thieves and Nazis, and there is no such thing as “Israel.”

Send as a message
Share on my page
Share in the group