UMMA TOKEN INVESTOR

Abu Fawzan Dikongsi
Terjemahan tidak mungkin.
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan
2 Tahun Menterjemah
Terjemahan tidak mungkin.
◾️قالَ العلاّمــةُ صالح الفوزان حفظه اللهُ
 
【 فإذا وثق بك أخوك ‌‏وأفشى إليك سراً من أسراره، ‏فإن عليك أن لا تنشره بين الناس، ‏لأن هذا من خيانة الأمانة. 】
 
🔖ሼኸ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸዉና እንዲህ ብለዋል ።
 
አንድ ወንድምህ አምኖብህና ተማምኖብህ ከሚስጥሮች ውስጥ አንዱ ሚስጥር ቢነግርህና ቢያጫውትህ ይህንን ሚስጥሩን አሳልፈህ በሰዎች መካከል ማሰራጨትና መበተን የለብህም። ምክንያቱም ይህን ማድረግ አማናን ከመብላትና ከማታለል ይቆጠራልና።
 
📚 شرح الكبائر  ( ٤١٦ ) 】
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan
2 Tahun Menterjemah
Terjemahan tidak mungkin.
☑️ ከሚስቱ ጋር ጉዞ ለሚወጣ…
★★
 
📍ኢማም ኢብኑልቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
 
«ያገባ ሰው ከባለቤቱ ጋር ጉዞ ከወጣና የሆነ ቦታ መኖር ከጀመረ ሶላቱን አያሳጥርም። ምክንያቱም ሴት ልጅ ሀገር እንዲሁም መኖሪያ ነች። የትም ከተገኘች መረጋጋትንም ይገኛል።»
 
📍አብደላህ ኢብኑ አባስ አላህ መልካም ስራው ይውደድለት እንዲህ ብሏል።
 
«መንገደኛ ሰው ካገባ ሶላቱን መሙላት ግድ ይለዋል።»
 
📚زاد المعاد  [ 453/1]
 
📍ሸኽ መሀመደል አሚን አሽንዊጢይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።
 
«ሙሳፊረ የሆነ ሰው የሆነ ሀገር ላይ ካገባ ወይም ሚስቱ ባለችበት ሀገር የሚያልፍ ከሆነ ሶላቱን አሟልቶ ይሰግዳል። ምክንያቱም ሚስት የሀገር ፍርድ ትይዛለች። ይህ የኢማሙ ማሊክ፣ የአቡ ሀኒፋ የጓደኞቹና የኢማሙ አህመድ አቋም ነው። ኢብኑ አባስም ይህን ብሏል።»
📚 أضواء البيان [1/278]
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan
Abu Fawzan Mengemas kini gambar profilnya
2 Tahun
Terjemahan tidak mungkin.
image
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan