umm ahmed mahmud Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

بسم الله الرحمن الرحيم

الحمد لله وحده وصلاة وسلام على من لانبي بعده وعلى اله وصحبه أجمعين

:أما بعد

ሌተቀን ልጃ ቁም ስቃይ ያሳያት የነበረችውን እናት ሰዎች ማንን ነው በዚህ አለም ላይ የምትጠዪው በማለት ሲጠይቃት፤

ልጄን ስረግመው አሚን የሚለውን ነው የምጠላው በማለት መለሰች፤

ዛሬ በተቀደሰ ታላቁ ሚንበር ኹጥባ ላይ የሰማነው ይህንኑ ነው፤

ዛሬ በመካ ሚንበር ላይ ያየነው ትልቁ ሰርፐራይዝ ይህ የፍልስጢን እልቂት ከጀመረ ጀምሮ የፍልስጢን ስም በመጠኑ በኹጥባው ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ መታወሱ ነው፤

የተነሳውም ነጥብ “እስቲ ፍልስጢኖች ርባቸው ጠምታቸው ሳይሆን አይቀርም ቤታቸው ሳይፈርስባቸው አይቀርም ትንሽ መዋጮ እናድርግላቸው” የሚል ነበር፤

ከዚያም አላህ ስቃያቸውን እንዲያቀልላቸው ብቻ ዱአእ ተደርጎ ኹጥባው ተደመደመ፤

እዚህ ጋ ጥያቄ አለ፤ ይህን ስቃይ ፍልስጢኖች ላይ ያደረሱት ላይ ዱአእ አለመደረጉ ለምንድን ነው?

እነዚህ ሙወሂድን የሆኑትን ወንድሞቻችንና እህቶቻችንን ህጻናት ልጆቻችንን የሚጨፈቸፋቸው፤ በሚጥሉት ቦንብ ሰውነታቸውን የሚበጣጥሳቸው፤ በአለም በተከለከለው ፖስፐረስ በተባለው ኬሚካል የፍልስጢሞችን የሰውነት ቆዳ ስጋ በሚያቀልጠው በሚያቃጥለው መሳሪያ ተጠቃሚ የእስራኢል ጦር ላይ በአንድ ቃል እንካን ዱአእ አለመደረጉ በጣም ሰጋጆችን ያስደንገጠና ያስገረመ ነበር፤

በዚህ አለም ላይ የምትጠዪው ማንን ነው፤ ልጄን ስረግመው አሚን የሚለውን ነው አለች

የእስራኢል ግድያ ጭፍቸጨፋ አይሎ መታየቱ እና በአለም ላይ ትልቅ ቦታ ተሰጥቶት ተቋውሞ አስከትላል፤

ሆኖም በፍልሲጢኖች ላይ እየደረሰ ያለው ግፍ ዛሬ አይደለም የጀመረው፤ ቢያንስ በየ ሁለት አመቱ በጦር አውሮፕላናቸው ይጨፈጭፋቸዋል፤ ሰላም ነው በተባለ ጊዜ ዉሃ ኤሌትሪክ ቤንዚን ከፈለጉ እየዘጉባቸው ከፈለጉ እየቆነጥሩላቸው ችጋር ውስጥ ይከታቸዋል፤ የምትወልድ ሴት የታመሙ ሰዎች ኬላ ላይ ሆን ተብሎ እንዳያልፉ ታግደው እዛው ኬላ ላይ ሴታም ትወልዳለች ወይም ትሞታለች፤ በሽተኛውም ህይወቱ ያልፋል፤

ይህንን ግፍ ፍልስጢን በነበርኩበት ጌዜ ቤይተል መቅዲስ ልሰግድ በሄድኩበት ጊዜ በአይኔ ያየሁት ነገር ነው፤ እኔም ወዴት ነው የምትሄደው ለሚለው ጥያቄ ፍልስጢን ስላልኩ፤ ፍልስጢን የሚባል ሀገር አናቅም በሚል ድብደባ ደርሶብኛል፤ ሆኖም አንድ ጁምአና የአምስት ቀናትን ሰላት በመስጂደል አቅሳ ሰግጄ ወጥቻለው

ይህንን ያይየሁትን አይቼ ከዚያም በፊት ከብዙ አመታት ጀምሮ አንጎሌ ውስጥ ይመላለስ የነበረው ጥያቄ

“ሂትለር የሁዳዊያንን እንዲህ አድርጎ ከአውሮፓ ምድር ላይ አቃጥሎ የጨረሳቸው ...........” ሰበቡ ምንድን ነው የሚል ነበር ፤

ብዙ ሰዎች ብዙ ሰበብ አቅርበዋል፤

እኔ ግን የተቀበልኩት ሰበብ አንድ የሩሲያ ዜጋ በኖት ቡኩ ላይ አስፍሮ ያስቀመጠው ሰበብ ነው

ማስታወሻውም ይህን ይመስላል

በዚይ አሰፈሪ ወቅት የሂትለር ወታደሮች በተለይ በጀርመን ውስጥ በአጠቃላይ በአውሮፓ ውስጥ የሁዶችን እያደናቸው ሲገላቸው፤

በአንድ ወቅት ላይ ከ25 የማይበልጡ የሁዳዎችን ጉርጋድ አስቆፈራቸውና፤ ቆፍረው ሲጨርሱ ጉድጋዱ ውስጡ ዘለው እንዲገቡ አዘዛቸው፤ ከዚያም እኛን የሩሲያን ዜጎች አመጡና አፈሩን አልብሳቸው ብለው ሲያዙን እንዴት ከነህይወታቸው እንቀብራቸዋለን ብለን አዝነንላቸው እንቢ ብለን አመጽን፤

የሂትለር ወታደሮችም የሁዶቹን ከጉርጋዱ አስውጡና እኛን ቦታቸው ጉርጋዱ ውስጥ አስገብተው የሁዶቹን አፈር ሙሉባቸው በማለት አዘዛቸው፤

የሆዳዎችም ምንም ሳያመነቱ እንዲያውም ልብሳቸውን ሰብሰብ አድረገው በነሻጥ አፈር ይሞሉብን ጀመር፤ አፈር ሙሉ ለሙሉ ሸፍኖን አየር አጥተን ልንሞት ስንቃረብ የሂትለር ወታደሮች የሁዶቹን አስቆሙና እኛን ከጉርጋዱ አስወጥተው

“አሁን ገባቹህ ለምን የሁዳዎችን እንደምንገድል ? ” በማለት የማንረሳውን ትምህርት ሰጡን አለ

Send as a message
Share on my page
Share in the group