UMMA TOKEN INVESTOR

Hakkımda

Becoming a beter 'umi'

Hanuni Shemsu paylaştı
2 görüntüleme
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
Hanuni Shemsu paylaştı
Çeviri imkansız.
ለሲዋክ አስር(10)ጥቅሞች አሉት።
1,አፍ ያፀዳል
2,የአለህን ውዴታ ያስገኛል
3,አንደበተ ርቱዕነትን ይጨምራል
4,ከጥርስ (ድድ) ጋ ተያይዞ ያለውን ስጋ የጠነክራል
5,ምግብ ጨጓራ ከመድረሱ በፊት ሚቀመጥበትን ቦታ ይከፍታል(የምግብ ፍላጎትን ይጨምራል)
6,ጥርስን ያነፃል(ቢጫውን ያስወግዳል)
7,የአፍ ሽታ ያስወግዳል
8,ቆሻሻ ምራቅን (ኣክታ) ይቆርጣል(ይቀንሳል)
9,ሒፍዝ (የመሸምደድ ብቃት) ይጨምራል
10,የምላስ ቋጠሮ ይፈታል
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
Çeviri imkansız.
ይህን Islamic Network በደንብ ብንጠቀምበት መልካም ነው ወዳጆቼ ብዙ Kheyr እንዳለው ይሠማኛል , ቢኢዝኒላህ
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
Hanuni Shemsu paylaştı
Çeviri imkansız.
HERO WE GO <<<<<<#Follower_ለመጨመር_ለምትፈልጉ>>>>>>>
አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ የተከበራቹ ሙስሊም ወንድም እና እህቴቼ የዚሀ ኢስላሚክ ፕላትፎርም ተጠቃሚ የሆናቹ ሁላችሁም የዚን ፕላትፎርም እድገት እንደምትሹ አምናለው ነገር ግን አካውንተችው ጥቂት ፎሎወር ብቻ ሲኖረው የናንተም ሞራል ወደ መዳከም እንደሚያመራ ግልፅ ነው ስለዚህ ይሄን ችግር እንዴት መፊታት እንምንችል አብረን እንየው
#1.ማወቅ ያለብን ለግዜው በዚ ላይ ፖስት የሚደረግ የትኛውም ነገር ተደራሽ የሚሆነው (viral ) የሚወጣው በፎሎወር ብዛት ሳይሆን በተፖሰተበት ጊዜ ነው ግዜው እየቆየ በሄደ ቁጥር እየጠፋ ይመጣል
#ለዚህ_መፍትው
ፖስት ማብዛት ፖስት ሲበዛ አካዎንታቹ በየተፖሰተ ቁጥር viral ላይ ስለሚወጣ ፎሎ የማግኛት እድል ይኖራል
#2. Comment ሴክሽን በመጠቀም
ሁላቹም በዚህ ፖስት ኮሜንት ስር በመግባት የራሳቹን link or user name ትፅፋላቹ ለምሳሌ የኔ https://ummalife.com/YasinCr7 ሁላቹም የራሳቹን ከፃፋቹ ብውሃላ የሌሎችን በመንካት ገብታቹ ፎሎ ትደራረጋላቹ
ይህ በጣም ቀላሉ ዘዴ ነው
#በተጨማሪም ይህ ፖስት ከቆያ እየጠፋ ስለሚሄድ ሼር ሼር በማድረግ አቆዩት ለሌሎችም እንዲዳረስ
ቢስሚላህ አሁን እንጀምረው የኔንም account ፎሎ አድርጉልኝ
image