Idris Mhd shared a
Translation is not possible.

ለሲዋክ አስር(10)ጥቅሞች አሉት።

1,አፍ ያፀዳል

2,የአለህን ውዴታ ያስገኛል

3,አንደበተ ርቱዕነትን ይጨምራል

4,ከጥርስ (ድድ) ጋ ተያይዞ ያለውን ስጋ የጠነክራል

5,ምግብ ጨጓራ ከመድረሱ በፊት ሚቀመጥበትን ቦታ ይከፍታል(የምግብ ፍላጎትን ይጨምራል)

6,ጥርስን ያነፃል(ቢጫውን ያስወግዳል)

7,የአፍ ሽታ ያስወግዳል

8,ቆሻሻ ምራቅን (ኣክታ) ይቆርጣል(ይቀንሳል)

9,ሒፍዝ (የመሸምደድ ብቃት) ይጨምራል

10,የምላስ ቋጠሮ ይፈታል

Send as a message
Share on my page
Share in the group